አቶ ዳዲሞስ ሃዘንና ስሜታችውን በግጥም እንደሚከተልው አቅርበውልናል።
በቃ በለን ይብቃን – በዳዲሞስ
የዘመናት ፍዳ ትውልድ ተቀባብሎ
ርሃብ ጠኔ ገኖ ሞት በሞት ተዛዝሎ
እንደ ዱር ጨጎጊት ተጣብቆ ከሾክ ጋር
ዝማሪያችን ልቅሶ መጠሪያችን ችጋር፥
አጥንት እየቆጠርን የዘር ሃረግ መዘን
በዘር ተከፋፍለን በመንደር ተውጠን
ጥማት እርዛቱ ረሃብ ሳያንሰን
እንደ አውሬ ተባላን ሰው መሆን ተሳነን
.
.
.
.
.
ከሞት አምልጣችሁ የተረፋችሁ
ቤተሰብ ያጣችሁ
ያለእናት የቀራችሁ
ምን እንበል ሌላ ፈጣሪ ያፅናችሁ
ይህንን ድንቅ ወቅታዊ ክቡር ሥራ ሙሉን ለማንበብ
ምንጫችን፥
በሀገር ውስጥ በህጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ ያልውን ኢህአፓ ዓለም አቀፍ ደጋፊዎች ፎረም