Site icon Dinknesh Ethiopia

ኢሕአፓ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጠው መግለጫ መንግስት በአስቸኳይ የመከላከያ ኀይሉን ከአማራው ክልል እንዲያስወጣና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንድያነሳ ጠየቀ

eprp new year wishing

ኢሕአፓ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ

በአሁኑ ስዓት በሀገራችን በተለይም በአማራው ክልል መንግስት በሚወስደው አላስፈላጊና የሰውን ህይወትና ንበረትን አውዳሚ ጦርነት በፍጥነት  የህዝባችንን ሰቆቃና መከራውን የማስረዘም ዘምቻውን እንዲያቆም በመጠየቅ የሰጠውን መግለጫ ያንብቡ::

ኢሕአፓ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ

Exit mobile version