ፕ/ር ግርማ ብርሃኑ፡ በሀገራችን ሁኔታ ላይ ተገቢ ትኩረት ተሰጥቶት መነጋገርና መወያየት በሚገባን ቁልፍና አስፈላጊ በሆኑ እርእሶች ላይ ብዙ ጊዜውን ወሰዶ አበርክቶልናል። በኢትዮጵያ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚልና ለሀገሩ ቅን የሚይሳብ ሁሉ ሊያነበውና አስተያየት ሊሰጥበት ይገባል።