Africa Analysis

Ethnocentric bunches and political opportunism

By Mengistu Musie (PhD) April 24, 2024  The recent news of the remarriage between the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) and the  Prosperity Party (OPP) in Ethiopia has sparked both surprise and concern among political  observers. This unexpected reunion of former adversaries underscores Ethiopian politics’ intricate  and often turbulent nature, a labyrinth of alliances formed Read more

Analysis

Another dimension of Abiy Ahemed’s ploy in Bahir Dar

Mengistu Musie (PhD) April 9, 2024 Ethiopia, a country known for its diverse cultural and religious heritage and a history characterized by tenacity in the face of challenges, is experiencing a tumultuous moment marked by internal conflict and violence. Under the leadership of Abiy Ahmed, Ethiopia has witnessed instability marred with violence. The tragic events in Bahir Dar Read more

Analysis

The dilemma of the Ethiopian progressives on Ethnic nationalism

Mengistu Musie (PhD) March 28, 2024 In the last half a century, the political landscape of Ethiopia has been dramatically shaped and reshaped by various ethnocentric movements and ideologies, chief among them being the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the Oromo Liberation Front (OLF), and similar entities. These movements have deeply impacted Ethiopian society today Read more

Analysis

ናዚዝም፤ ፋሺዝም፤ እና አፓርታይድ አንድም ሶስትም ናቸው

ናዚዝም፣ ፋሺዝም እና አፓርታይድ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ታሪክ ውስጥ ጉልህ የሆኑ ርእዩተ-ዓለማዊ ልዩነት ያላቸው ሶስት የተለያዩ አስተሳሰቦች እና ሥርዓቶች ናቸው። ምንም እንኳን አንዳንድ ተመሳሳይነት ቢኖራቸውም፣ በተለይም በጨቋኝነታቸው እና በአምባገነናዊ ባህሪያቸው፣ በአመጣጣቸው፣ በዓላማቸው እና በአፈፃፀማቸው መሰረታዊ ልዩነቶች አሏቸው። ተመሳሳይነታቸው   የአገዛዝ ስልት፡ ሦስቱም አስተሳሰቦች በመሠረቱ ፈላጭ ቆራጭ፣ በአንድ ፓርቲ ወይም መሪ ውስጥ ሥልጣንን ያማከለ እና የግለሰብን ነፃነትና Read more

Dr. Melaku Tegegn
Analysis

‹‹እንኳን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት የአገሪቱ ህልውናም እንዴት ነው ተጠብቆ የሚቀጥለው የሚለው ጉዳይ ጥያቄ እየሆነ መጥቷል›› መላኩ ተገኝ (ዶ/ር)

መላኩ ተገኝ (ዶ/ር)፣ አንጋፋ ፖለቲከኛና ጸሐፊ የአለማያ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት ነበሩ፡ ፡ ያኔ እነ ጥላሁን ግዛው የተገደሉበትና ለውጥ ጠያቂ ወጣቶች የታፈነ እልህና ቁጭት የሚንጣቸው ጊዜ ነበር፡፡ በጊዜው አለማያ ኮሌጅ ከሦስተኛ ክፍለ ጦር የተወሰነ ጦር መጥቶ ግቢውን በመክበብ ለ15 ቀናት ተማሪዎች ሳይንቀሳቀሱ መቆየታቸውንም ያስታውሳሉ፡ ፡ የትግል መንፈሳቸውመነቃቃት የጀመረው እዚሁ አገር ቤት ኔዘርላንድስ ከመሄዳቸው በፊት Read more

The battle of Adwa: an Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
Analysis

ስለሚፈራው የእርስ-በርስ ጦርነት

— በደሳለኝ ቢራራ — መግቢያ የፋኖ ትግል እየጎመራ መቀጠልን ተከትሎ አንዳንድ ምሁራን በስጋት የሚያነሱት ጉዳይ አለ። እርሱም ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ሲጠጋ ገዥው መንግስት ባለው መከላከያ ሰራዊት እና ፖሊስ አቅም መክቶ ስልጣኑን ማስቀጠል እንደማይችል ስለሚረዳ የጦርነቱን መልክ ይቀይረውና የእርስ በእርስ ጦርነት ይደረጋል የሚል ነው። በእርግጥም ተጨባጭ ስጋት ነው። ምክንያቱም ገዥዎቹ የስልጣናቸው ዘብ ካደረጉት መከላከያ በተጨማሪ Read more

amhara
Africa Analysis

Ethiopia’s Amhara crisis: Abiy’s political failures threaten a return to war

The federal government of Ethiopia declared a state of emergency in Amhara region on 4 August 2023. A special session of parliament endorsed this decision, placing the administration of the country’s second largest region under the military. This followed clashes between federal troops and Amhara forces resisting a government order to disarm and demobilise regional special forces. Amhara region Read more

Analysis

የአማራ እና ትግራይ ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው?

ቹቹ አለባቸው  ·   በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል፣ የወሰንና ማንነት ጥያቄዎችን መነሻ አድርጎ የከረመውን ችግር ለመፍታት ጥረቶች እየተደረጉ እንደሆነ ይነገራል። በዚህም መሰረት ቢያንስ 2/3 ግዜ ውይይቶች ተካሂደዋል። አሁን ጥያቄው ከሕወሓት ያልበረደ የእብደት ፍላጎት አንፃር ሰላም የመጽናት ዕድሉ ምን ያህል ነው የሚለው ጥያቄ ተስፋው ከሞላ ጎደል የተሟጠጠ ሆኖ ይታያል። ከዚህ ተነስተን ከወሰንና ማንነት አንፃር እውነተኛ Read more

Analysis

የተስፋየ ገብረአብ ሲንድሮም

መንግስቱ ሙሴ — የዘር ፖለቲካ በህወሓት እና ኦነግ የሐገራችን ህገመንግስት እና ስርአተ ፖለቲካ ሆኖ ከተጀመረበት ከ30 አመት ወዲህ ኢትዮጵያዊነት እና አማራነትን በቀጥታ ከሚደርስበት የዘረኛ ድርጅቶች የጥላቻ በትር እና ዘመቻ በተጨማሪ። በሦስተኛ መንገድ ተከታዮች የሚደርስበት የማጥላላት እና የማጥቃት በትር አንዱ ክስተት “የተስፋየ ገብረአብ ሲንድሮም” ነው። ይህ የተስፋየ ገብረአብ ሲንድሮም ያልሁት ክስተት እንደሚታወቀው ተስፋየ ገብረአብ ድንቅ ጸሐፊ Read more

Soccer Ball
Analysis

የእግር ኳስ ጨዋታው መንግስትና ጠቅላዩን ከገቡበት የገጽታ ቀውስ ሊታደጋቸው ይችል ይሆን?

Batero Belete ሰኔ 26, 2015 (July 3, 2023) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አና መንግስታቸው የገቡበትን እጅግ የተወሳሰቡ ውጥንቅጦች እና የተከሰተውን ቀውስ ለሚያስተውል ሁሉ ይች ሀገር ምን እየሆነች ነው ወዴትስ እየተጓዘች ነው ብሎ ማስቡ እና መጠየቁ አግባብ አለው፡፡ሀገር እና ሀዝብ በታላቅ ቀውስ ውስጥ ናቸው፡፡ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የሀገር ውስጥ ቀውሱ ሳያንስ ሰሞኑን ደግሞ ጠቅላዩ በአለም Read more

Racial Discourse
Analysis

The New Frontier Of Antisemitism: Racial Discourse And Oromo Extremism In Ethiopia – Analysis

 June 29, 2023  2 Comments By Girma Berhanu Introduction Ethiopia is in dire straits due to a peculiarly malignant state system called Ethnic Federalism. In existence since the early 1990s, it has been sold as a brave attempt at empowering subjugated nationalities and, to borrow the Marxist parlance of the government that introduced it, ‘to let nations, Read more

Analysis

የመጨረሻው ደወል – አንዱ ዓለም ተፈራ

ረቡዕ፤ ግንቦት ፳ ፫ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፫ ዓ. ም. እየጠራ መጥቷል ወለል ፍንትው ብሎ፣ የተሸከምነው ጉድ ሊወድቅ ተንከባሎ። ሥላሴ ገደሞ የተላከ ክርሰቲያን 1 1 1 አሁን ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያን እናድናት፤ ወይንስ ሲያፈርሷት ዝም ብለን እጆቻችንን አጣጥፈን እንቀመጥ! ነው። ማንም ብቻውን ወይንም በቡድን ተከልሎ ነፃ የሚሆንባት ሀቅ የለም። አጥሩ ተከልሎ ወዲያና ወዲህ ተለይቷል! መንጠልጠል የለም፤ Read more

ETHNOCENTRISM
Analysis

The Rise and Fall of Ethnic-Based Federalism and its Predicament for Humanity in Ethiopia

By Chris Taylor, PhD    This article was written in 2021 Introduction The thinking and experimentation in social science can have huge, unrepairable and intergenerational human costs if not managed well. This is the case in Ethiopia, where political entrepreneurs and ethnocentric nationalists have experimented and imposed a uniquely entrenched ethnic-based federalism in the country Read more

Patero
Analysis

አዲሱ የሀገራችን ሁኔታ አዲስ ራእይና አዳዲስ ግንኙነት ይጠይቃል፡፡

በ ባጤሮ በለጠ — ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ በሚገርም ፍጥነት ከሀወሀት ጋር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ሰፊ መቀራረብም ፈጥረዋል፡፡ ከትግራይ ህዝብ ጋር ግን እንኳንንስ ጠቅላዩ ጌታቸው ረዳም ገና አልተወዳጀም፡፡ ይህን ለማድረግ እጅግ ብዙ ፈተና ማለፍ ሰለጦርነቱ እውነታውን ፍንትው አድርጎ ማሳየት እጅግ ብዙ ኑዛዜና ንስሀን ግድ ይላል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ እንደ አንድ ፖለቲከኛ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ብዙ Read more

Socepp-Canada
Analysis

የሽግግር  ፍትህ  ሁሉንም ያጠቃል

በመንግስትና በህወሀት መሀል በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት እንደተደረሰ በኖቨምበር 2 ፣ 2022  በቀረበው ይፋ  መግለጫ  ውስጥ የሽግግር ወቅት የፍትህ ሂደት እውን አንደሚደረግ  ስምምነት መደረሱ ተጠቅሷል። ይህንኑ የመንግስት ዋናው ተደራዳሪ  አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ዛሬ አጉልተው አቅርበውታል፡፡ ይህ መልካም ቢሆንም  ውጤታማ እንዲሆን  ሰፋ አድርጎ መመልከት ይጠይቃል፡፡ በሀገራችን የተፈጸመው  በመላው የስው ልጅ ላይ የተፈጸመ ወንጀልነት  እስከ  የዘር ማጥፋት Read more

ethiopian-concerned
Analysis

ሕገ-መንግስቱን ለማሻሻል ለሚደረገው ሕዝባዊ ውይይት ይጠቅማሉ የምንላቸው ሐሳቦች (ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን)

January 18, 2023 የአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል። ስለዚህ ሀገራችንን ከባሰ ጥፋት ለማዳን ማህበራዊ ድርጅቶችና ዜጎች የመፍትሔ አካል ለመሆን እንድንችል ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል የሚያገለግሉ ግባዓቶችን የሚያዘጋጅ መድረክ (Forum) ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን (Concerned Ethiopians) እንዲቋቋም ሐሳብ ያቀርባል። ይህ የሚቋቋመዉ መድረክ የምክክር ኮሚሽን ሥራውን ጀምሮ ሕዝባዊ ውይይቶችን በየዪኒቨርሲቲዎች እንደሚያደርግ ማሳወቁን ተከትሎ የቀረበ ጥሪ በመሆኑ፣ ዋናና አንኳር Read more

Analysis

የነታደሰ ወረደ የጅል ጥሪ ወይስ የፋሽስቷ ህወሓት እና መሪወቿ የድረሱልን ሲቃ

Mengistu Musie የነታደሰ ወረደ የጅል ጥሪ ወይስ የፋሽስቷ ህወሓት እና መሪወቿ የድረሱልን ሲቃ ============================== የታደሰ ወረደን መለክት ሰማሁ እና ፈገግ አልሁ። መልእክቱ ሁለት ገጽ አለው በአንዱ ገጽ የህወሓቷን ጭንቀት እና ጥበት ያሳያል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በሌላው ገጽ የአልሞት ባይ ተጋዳይ አንዲስ የጅል ጥሪን ያመላክት እና አሁንም ኃይል አለን እንዲህ ስንጠይቃችሁ የፈራናችሁ እንዳይመስልብን ለማለት ይዳዳዋል። ለማነኛውም Read more

Analysis

ህወሀት በድርድር መሀል ወደ ጦርነት እገባለሁ ለምን ይላል?

ህወሀት በድርድር መሀል የሚፈለገውን እያገኘ ወደ ጦርነት እገባለሁ ለምን ይላል? አክሊሉ ወንድአፈረው ነሀሴ 13፣ 2014 ( ኦገስት 19፣2022) ህወሀት በተደጋጋሚ እንዳደረገው ሁሉ ትላንትም ድርድር የሚባል ነገር እንደማይሰራ ብቻ ሳይሆን የተኩስ ማቆም ስምምነቱም እንደከሸፈና ውጊያ ሊገባ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ተዋጊዎቹን በተለያየ አቅጣጫ ወደ አማራ፣ አፋር ክልልና ወደ ኤርትራ እንዳሰጠጋና የወጊያ ማበረታቻ ጭፈራ እያካሄደ እንደሆነም Read more

Analysis

የሰሜን ኢትዮጰያው ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ስጋት

አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) ነሀሴ 1. 2014  (August 7, 2022)  በብልጽግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሀት መሀል ለሚደረገው ድርድር  እስካሁን ሂደቱን  ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ህብረት  ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሀወሀት ድርድሩን  ይመሩ የነበርቱት ኦባሳንጆን ወደ ኢትዮጸያ መንግስት ያዘነበሉ ወገንተኛ ብቻ ሳይሆኑ ዝገምተኛም ናቸው በማለት እርሳቸው ከአደራዳሪነት እንዲነሱና  በመትካቸውም የኬንያው ፐሪዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ አደራዳሪ እንዲሆኑ  በቃል Read more

Analysis

የአልሸባብ የጥቃት ሙከራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን  ለቀጠናውና ለምእራቡ አለምም የማስጠንቀቂያ ደወልነው::

ሀምሌ  24, 2014  (July 31,2022) የአልሸባብ የጥቃት ሙከራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን  ለቀጠናውና ለምእራቡ አለምም የማስጠንቀቂያ ደወልነው:: አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) ህወሀት በትግራይ ክልል ተመድቦ ያገለግል በነበረው የሰሜን እዝ ላይ ድንገተኛ (መብረቃዊ)  ጥቃት ፈጽሞ ኢትዮጰያ በታሪኳ ታይቶ የማይታወቅ ውስጣዊ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጰያ ላይ ታላቅ ሁለገብ  ተጽእኖ እያሳደረች ነው፡፡ ይህም የኢትዮጰያን አንጻራዊ መዳከም በአንጻሩም የአልሸባብን Read more

LAWRENCE FREEMAN
Africa Analysis World

Dark Forces Manipulating Ethnic Based Militias to Destabilize Ethiopia – American Analyst

July 12, 2022 Addis Ababa, June 26, 2022(Walta) – The ethnic national militias manipulated by dark forces from outside and inside the country want to make sure that Ethiopia is permanently destabilized, an American political-economic analyst told ENA. Lawrence Freeman strongly argues that the recent massacre against civilians in the Oromia region is a result of Read more

wolega
Analysis News

እያደባ በመስፋፋት ላይ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Creeping Genocide) – በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

July 4, 2022 በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ (ከእንግሊዝኛው ጽሁፍ የተተረጐመ) ይህን መጣጥፍ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በመፃፍ ላይ ሳለሁ አሶሽዬትድ ፕሬስ የተባለው የዜና ወኪል የሚከተለውን መረጃ አሰራጨ፡፡ “የዓይን እማኞች ዛሬ እሁድ ሰኔ 12 ቀን በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች የሆኑ ከ2‚000 በላይ ሰዎች በአገሪቱ ኦሮሚያ ክልል መገደላቸውን ገልፀዋል፡፡” በኢትዮጵያ የሚገኝ ምንጬ እንደገለፀልኝ ከሆነ ደግሞ 400 አማሮች የተገደሉ ሲሆን፣ Read more

Africa Analysis

Ethno-nationalism Threatens The Very Existence of The Ethiopian Nation-State

July 4, 2022 –  By Lawrence Freeman Ethnicity can and should contribute to the beauty and enrichment of a civilization. Ethno-nationalism is entirely different. It functions as a cancer on society, which if allowed to exist, will undermine, and eventually destroy the Nation State.   On Saturday-July 2, I was pleased to participate in a Read more

Africa Analysis World

Are There TPLF Ethiopia Insurgency Training & Support Operations in Uganda?

Friday, 1 July 2022, 5:53 am Article: Alastair Thompson           Are There TPLF Ethiopia Insurgency Training & Support Operations In Uganda? Mystery Document Alleges: Covert Operation has US/Egypt Support Operations Coordinated between South Sudan, TPLF and Uganda Planning began December 2021 By Alastair Thompson The document that follows below was provided to Read more

juhar mohammed
Analysis Politics

በጀዋር የሰሞኑ  ቃለ መጠይቅ ላይ አንዳንድ ነጥቦች

ከአክሊሉ ወንድአፈረው June 1, 2022   ጥንካሬውና አበረታች ጎኑ ጀዋር እንደ አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጰያዊነትን ሁሉ ሲያጥላላ ዝቅ አድርጎ ሲያሳይና ለኦሮሞ ማህብረረስብ የችግሩ የስቃዩ የኋላቀርነቱ….ወዘተ ምክንያት ሁሉ በኢትዮጰያ ውስጥ መቆየቱ እንደሆነ አድርጎ ሲተርክ  ረጅም ጊዜ ቆይታል፡፡ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለይም ኦ ኤም ኢን (OMN) የተሰኘውን የቴሌቪዝን ጣቢያ ከመሠረተና መምራት ከጀመረ በኋላ በዚህ አኳያ የአንበሳውን ድርሻ Read more

Facility assessment report after TPLF terrorist left of @ Dessie
Africa Analysis News World

በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረሰው ተቋማዊ ጉዳት – Facility assessment report after TPLF terrorist left of @ Dessie

ህውሃት ደሴንና አካባቢውን ወሮ በቆየበት በአጭር ጊዜያት ውስጥ ያደረሰው ከባባድ ጥፋቶች The horrible and nasty destruction of TPLF during their short invasion of DESSIE በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደሴ ከተማና አካባቢ ለሚኖሩ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ፣ ዋግህምራና ኦረሚያ ልዩ ዞን በከፊል ለሰሜን ሸዋ ነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ በተጨማሪም አጎራባች ክልሎች በከፊል ትግራይና አፋር ክልል ሙሉ አቅሙን Read more

Analysis

የወያኔ ፖለቲካዊ ግሉኮስ በሞቃዲሾ…?

  በሙሉዓለም ገ.መድኀን *** ባለፉት አራት በጋዎች፣ የወያኔና የአሳዳሪዎቹ የቀን ቅዥት የሆነው የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያን፣ የሦስትዮሽ ጥምረት ለመምታት ብዙ ተደክሟል፡፡ ለቀጣናው የሞግዚት አስተዳደር ካልሰየምን የሚሉት ምዕራባውያን (አሜሪካ-እንግሊዝ) የሦስቱን አገራት አዲስ ጥምረት ‹ቀጣናው ከእጃችን ሊወጣ ነው› በሚል ሊቀበሉት አልፈለጉም ነበር፡፡ በተለይም የባይደን አስተዳደር ወደሥልጣን በመጣ ማግስት የኢትዮጵያን የውስጥ ጉዳይ ለቀጣናው ጣልቃ ገብነት እንደዕድል ሊጠቀምበት ረዥም ርቀት Read more

Michael McCaul R-TX
Africa Analysis News World

Filthy Rich Texas Congressman Michael McCaul Gunning for Poor Ethiopia!

Michael McCaul (R-TX) is the richest member of the U.S. House of Representatives with assets of nearly $126 million. As a member of Congress, McCaul earns $174,000 a year. But for Senator Rick Scott (R-FL) who is worth over $200 million, McCaul would have been the filthy richest member in the entire legislative branch of the U.S. government! For Read more

Tigray
Africa Analysis News

The frontline voices: Tigrayans speak on the realities of life under an insurgency regime

The frontline voices:Tigrayans speak on therealities of life under aninsurgency regime Ann Fitz-Gerald Ethiopians of Tigrayan descent, residing both inside and outside of Tigray, have contacted this researcher to request greater scrutiny of grassroots Tigrayan opinion on the ongoing conflict in Northern Ethiopia. These “silenced voices” have been characterized by many Western analysts and English-language Read more

the ethiopians
Africa Analysis News

The Rise of Ethnic Extremism in Ethiopia is an Opportunity for Failure

Do the current boxes of ethnic regions represent the diverse nature of Ethiopians’ identities? Thousands of identities are possible if we explore the three-generation family tree of Ethiopia’s population. While the unity within this diversity of Ethiopians has overcome generational challenges, including the victory of Adwa, tribalistic agendas continue to thrive at home and in Read more

Senator Jim Inhofe
Africa Analysis World

“A BLOODBATH SITUATION”

Rasmus Sonderriis Dec 22, 2021 Ethiopia at the receiving end of Biden’s ‘woke’ foreign policy: “A BLOODBATH SITUATION” Pacifist virtue-signaling at the expense of American values and interests. This sums up the Biden administration’s backstabbing of a hard-won democracy in Ethiopia, executed by a veritable pantheon of villains to conservatives, from Obama era officials to Read more

Analysis

አምስቱ የህወሀት ቀድመ ሁኔታዎች ሊሳኩ የሚችሉ ግቦች ወይስ ጦርነት መስቀጠያ መሳሪያዎች?

በባጤሮ በቀለ የካቲት 15, 2014 (ፈበርዋሪ 21፣2022)   የህወሀቱ መሪ ዶክተር ደብረጽዮን ከሁለት ቀናት በፊት ጦርነቱን ለማስቆም ያቀረባቸውን ስጥቶ መቀበል በሚባል ነገር አይሸራረፉም ያላቸውን አምስት ቀድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል፡፡ አራቱ ከጦርነት በፊት በእጃቸው የነበሩና በራሳቸው ጥፋት ያጧቸው መሆናቸውን ተመለከትኩ፡፡ ወልቃይትን ልቀቁልኝ፣ ራያን ልቀቁልን፣ የኤርትራን ጦር  ከትግራይ ይውጣ : ውሀ ኤሌክትሪክ በጀት ልቀቁልን፣ ባንክ ይከፈትልኝ፣ ሰራዊቴን እንዳለ Read more