Media

“የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል”

[lbg_audio6_html5_shoutcast settings_id=’23’] አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ።   Source: https://www.sbs.com.au/

eprp2020
Media News

ኢሕአፓ 45ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች በድምቀት ተከበረ

  በዓሉን ከተከታተሉት ደጋፊዎች የተሰጡ አስተያየቶች ውስጥ፡ — ኢሕአፓ የድርጅቱን አመራር በወጣቶች እየተተካ መሆኑን ስመለከት ኢሀአፓ የትላንት ብቻ ሳይሆን የዛሬም የነገም ፓርቲ ለመሆኑ ታላቀ ተስፋ ሰጭ ነው — መልክቱ በጣም አነቃቂና አለኝታነትን ፈጥሯል የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በሰሜን አቸፈር የ45ኛው የኢሕአፓ በዓል አከባበር በቋራ

Tedy Afro
Africa Media News World

Nile dam row: Ethiopia’s pop stars hit out – Teddy Afro has posted translations of his lyrics in English, French and Arabic

Teddy Afro has posted translations of his lyrics in English, French and Arabic on Facebook to get his message across Pop stars in Ethiopia have been belting out tunes marking a victory in what is seen as a battle with Egypt over who has rights to the waters of the River Nile. In June, Ethiopia Read more

megenagna radio with Aklilu
Media News

አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ከካናዳው መገናግኛ ራድዮ ጋር October 26, 2019 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

የሰባአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ በካናዳ ከሚተላለፈው ከመገናግኛ ራድዮ ጋር October 26, 2019 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ   አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው   አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው

ኢሕአፓ
Media News

አሁንስ ዝም አንልም – ኢሕአፓ

ኢሕአፓ   “አሁንም ቢሆን፣ እንደበፊቱ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ኦሮሞም ሆነ አማራ፣ ትግራይም ሆነ አፋር፣ ወላይታም ሆነ ሲዳማ፣ ሶማሌም ሆነ ጋምቤላና ሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች፣ ለሰላም፣ ለፍቅርና ወንድማማችነት ባላቸው የማይናጋ አቋም ላይ ያለን ጽኑ እምነት አሁንም በአቶ ሽመልስ የተዛባ ንግግር ንቅንቅ እንደማይል ለአቶ ሽመልስና ለአክራሪ ጠባብ ብሄረተኞች መልሰን ልናሳውቃቸው እንወዳለን።” ኢሕአፓ ሀገርቤት የሚያደርገውን ይፋዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ የቀድሞ አባላቱ Read more

eprp new year wishing
Live Media

ወጣት ኢህአፓዎች፡ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ውስጥ ተሰማርተዋል

“ኢህአፓ ለተሻለ ነገ“ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተሰማርተው በተለያዩ ስፍራዎች በቅስቀሳ ላይ መሆናቸውንና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ኢህአፓም በወጣቶች ታቅፎና ወጣቶቹም አርማውን አንግበው ከአንደበታቸው በቀጥታ በተግባር ላይ  ሆነው ያሚያሳይ ቪድዮ ስለደረሰን ይመልከቱት። በርቱ ኢህአፓዎች፤ dinkneshethiopia.com

Aklilu Wondaferew
Media News

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው ከአሃዱ ራድዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

መስከረም 18 2012 (September 29, 2019) የፖለቲካ ድርጅቶችን 10, 000 አባላት መጠየቅ፤ የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን፡ ዋናው ቁምነገር፡ ውሳኔው – የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው – የዲሞክራሲን ሂደት ያሰናክላል ወይም ያደናቅፋል – ድርጅቶችን በግዳጅ መቀነስ ዲሞክራሲን ማቀጨጭ እንጅ ማዳበር አያስችልም፨ ለምሳሌ ለብዙ አመታት ዲሞክራሲ ያራመደችው ህንድ፡ ከሁለት ሺ በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ያላት ሲሆን፡ ድርጅቶች የሚገደዱት 200 አባላትን Read more