Dest Tilahun
Politics

‹‹በኢሕአዴግ ዘመንም ሆነ አሁን ባለው አስተዳደር የአንድ የፖለቲካ ኃይል ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

የሁልጊዜ ምኞቴ ሰላም በምድራችን፣ ሰላም በአገራችን ተፈጥሮ ማየት ነው ትላለች፡፡ በግልም ቢሆን ራሴን ሰላማዊ ሁኔታ ላይ ሁሌም ማግኘት እፈልጋለሁ ስትል ታክላለች፡፡ ምክንያቱም ሰላማዊ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሰው ምንም ነገር መፍጠር ይችላል ብላ እንደምታምን ታስረዳለች፡፡ ወላጅ አባቷ በጋዜጠኝነት ያቤሎ ከተማ ተመድበው በሚሠሩበት ወቅት በዚያው በያቤሎ እንደተወለደች የምትናገረው ወጣቷ ሴት ፖለቲከኛ ደስታ ጥላሁን፣ በኢሕአፓ ፓርቲ ውስጥ በዋና ጸሐፊነት የፖለቲካ Read more

Politics

Ethiopia: Motives Behind US Lifting of Human Rights Violation Designation

Posted By     Larmbert EbituJune 30, 2023 Posted in Politics The revocation of the Human Rights Violation designation on Ethiopia by the United States, following Ethiopia’s application to join the BRICS, has triggered discussions and speculation surrounding the motives behind this decision. The lifting of the designation, previously used as a means of exerting pressure Read more

ኢሕአፓ እናት መኢአድ
Politics Press Release

የመኢአድ፣ኢሕአፓ እና እናት ፓርቲ የትብብር ስምምነት

መኢአድ ( ኢሕአፓ ) እና እናት ፓርቲዎች ሦስቱ ፓርቲዎች ይህንን ለማድረግ ያስችለናል ያሉትንና ዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች ማለትም ሀገራዊ የምክክር ሥራው እንዴት መከናወን አለበት ?በኢትዮጵያ የተባባሰው የመብት ጥሰትና የዜጎች እልቂት ቆሞ ሰላም እንዴት ሊሰፍን ይችላል? በሚሉና በምርጫ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፣ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ Read more

juhar mohammed
Analysis Politics

በጀዋር የሰሞኑ  ቃለ መጠይቅ ላይ አንዳንድ ነጥቦች

ከአክሊሉ ወንድአፈረው June 1, 2022   ጥንካሬውና አበረታች ጎኑ ጀዋር እንደ አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጰያዊነትን ሁሉ ሲያጥላላ ዝቅ አድርጎ ሲያሳይና ለኦሮሞ ማህብረረስብ የችግሩ የስቃዩ የኋላቀርነቱ….ወዘተ ምክንያት ሁሉ በኢትዮጰያ ውስጥ መቆየቱ እንደሆነ አድርጎ ሲተርክ  ረጅም ጊዜ ቆይታል፡፡ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለይም ኦ ኤም ኢን (OMN) የተሰኘውን የቴሌቪዝን ጣቢያ ከመሠረተና መምራት ከጀመረ በኋላ በዚህ አኳያ የአንበሳውን ድርሻ Read more

ethioAmerica
Africa Analysis News Politics

New U.S. Hostilities Against Ethiopia Threatens Horn of Africa

By Lawrence Freeman May 24, 2021 On May 23, U.S. Secretary of State, Antony Blinken, announced visa restrictions “for any current or former Ethiopian or Eritrean government officials, members of the security forces or other individuals …responsible for or complicit in undermining the resolution of the crisis in Tigray.” According to the State Department press Read more

የምረጡኝ ቅስቀሳ
News Politics

እኔን ብትመርጡኝ ፣ ለሚመጣው ምርጫ ለጠጪዎች ውስኪ ፣ ለቃሚዎች በርጫ

  የምረጡኝ ቅስቀሳ (በላይ በቀለ ወያ) ፈገግ ብላችሁ እደሩ😂 . . እኔን ብትመርጡኝ ፣ ለሚመጣው ምርጫ ለጠጪዎች ውስኪ ፣ ለቃሚዎች በርጫ ለእግርኳስ ክለቦች ፣ ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለፈረሶች ፍጥነት ፣ ለአህዮች እርግጫ በነፃ አድላለሁ። ።።። በሚመጣው ምርጫ ፣ እኔን ብትመርጡኝ ድምፃዊ ሳትሆኑ ፣ ድምፅ ብትሰጡኝ አንድ ዜማ ሰሪ ፣ አንድ ጊልዶ ካሳ😂 አንዲት ውብ ኮረዳ ፣ Read more

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Politics

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና አንጋፋ ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል?

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ኢሕአፓ የአላማ ጽናት ተምሰሌት ቅዳሜ ታህሳስ 4, 2012 (hዲስምበር 14, 2019) በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የፖሊቲካ ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል? ከፈተ    

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
News Politics

የወንድማማቾች መገዳደል ይቁም! – የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

የወንድማማቾች መገዳደል ይቁም! ኢሕአፓ: ህወሓት ከሃያ ስምንት ዓመት በፊት አገራችን ላይ የጫነው ጎሣን መሠረት ያደረገ ሕገ መንግሥት አሁንም በጥፋት ላይ ጥፋት እያስከተለ ነው። ባለፈው ዓመት በቤንሻንጉል፣ በጋምቤላ፣ በኦሮሚያ፣ በሃዋሳ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በሐረር እንዲሁም በሰሜን ምዕራብ ጎንደር በተፈጠረው ግጭት በርካታ የሰው ሕይወት ጠፍቷል። ግምቱ በውል ያልታወቀ ንብረትም ወድሟል። ንጹሃን ዜጎች ሃብት ንብረት አፍርተው ከኖሩበት ቀዬ ተፈናቅለዋል። Read more

Kaffa - Ethiopia
News Politics

Kaffa demands statehood, PM Abiy says “it will not solve the problem”

Demand for statehood in Southern Nations, Nationalities, and People’s Region (SNNPR) has caused a serious security problem in Ethiopia, at least in the case of Sidama. Abiy Ahmed’s administration has nodded for Sidama statehood demand and preparation is underway to organize referendum. Ten other administrative zones in the regional state have demanded same autonomous state Read more

Abiy
News Politics

World Ethiopia’s Abiy tries to temper new push for breakaway region

World Ethiopia’s Abiy tries to temper new push for breakaway region AFP Robbie COREY-BOULET,AFP Sun, Sep 15 2:32 PM EDT Reactions Reblog on Tumblr Share Tweet Email Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed pleaded for patience during a visit Sunday to leaders of the latest ethnic group pushing to form a breakaway region (AFP Photo/MICHAEL TEWELDE) Read more

Opinion Politics

Prime Minister Abiy Ahmed’s miscalculations that helped TPLF, the lucky bunny, get off the hook (Asmelash Yohannes)

Asmelash Yohannes  (PhD, Mekelle University School of Law) August 28, 2019 The popular uprising against the ruling EPRDF party since 2015 was turning deadly. Among other things, it resulted in the abrupt resignation of the then prime minister Hailemariam Desalegn. However, no one has seen the coming to power of a new replacement prime minister, Read more

News Politics

የዴሞክራሲያዊ መብቶችን በሚያፍነው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ ላይ ከ57 የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሰጠ የጋራ መግለጫ፣

የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት ሆኖ በተደራጀም ሆነ ባልተደራጀ መልኩ ስለመብት እኩልነትና ነፃነት ጥያቄ ማንሳት ከጀመረና ለሰላም፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ መታገል ከጀመረ ረጅም ዘመናትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ የረጅም ሂደት የህዝብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሔድ ከውስጡ የሕዝብን ጥያቄ አንግበው የሚታገሉ በርካታ የትግል ሀይሎችን ሊወልድ ችሏል፡፡ እነዚህ በሕዝቡ የመብት፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ትግልና ጥያቄ ውስጥ ተፀንሰው የተወለዱ የትግል ሀይሎችና ታጋዮች Read more

Ethiopia
Opinion Politics

Ethiopia’s power, security and democracy dilemma

BY SEMIR YUSUF ,   PHD 15 JUL 2019 The road to democracy requires security and a strong state, alongside an opening of the political space. Recent assassinations of senior political and military leaders in Ethiopia sent shock waves across the country, casting another shadow over the transition process. These incidents are just one reflection of the Read more

Political parties
News Politics

ኢትዮጵያ: የታሰሩ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲፈቱ ሰባት ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ አሳሰቡ

Source: ethio-online ይህን የጠየቁት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት (ኢዴሕ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነንፓ)፣ የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ (አሕነፓ) እና የአፋር ሕዝብ ፍትሐዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አሕፍዴፓ) ናቸው፡፡ ‹‹በመላ ሀገሪቱ እየታሰሩ ያሉት የፓርቲ አመራሮችና አባላት ሰበብ እየተፈለገ የተወሰደው የእስር እርምጃ፣ ከዚህ ቀደም Read more

Opinion Politics

ከነባር ክልላዊ መንግሥት ተለይቶ የራስን ክልል የመመሥረት መብትን የሚያጎናፅፈው ሕገ መንግሥት ያልመለሰው የሀብት ክፍፍል ጥያቄ

ዮሐንስ አንበርብር Featured image source: Murdock and Modern African Conflict – የብሔር ማንነትን መሠረት አድርጎ ከ27 ዓመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያ ፌዴራል ሥርዓት፣ ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያጎናፀፈና የዘመናት ጭቆናን ያስቀረ እንደሆነ በርካቶች ያምኑበታል፡፡ ይሁን እንጂ የብሔረሰቦችን ማንነት ማክበርና ማስከበር ተገቢ ቢሆንም፣ በብሔር ማንነት ላይ የሚቆም ፌዴራላዊ የመንግሥት ሥርዓትን መመሥረት፣ ብሔርተኝነትን በማጠናከር በብሔረሰቦች Read more

ቆንጅት ብርሃን
Politics

ኢህአፓ የራሱ አማራጭ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አደረጃጀት አለው

ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን – የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል July 5, 2019 በአሁኑ ጊዜ የኢህአፓ አመራር ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴም አባል ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ያገኙት ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ባለሙያና ኃላፊ በመሆን ጭምር አገራቸውን አገልግለዋል፡፡ ከሰሩባቸው ድርጅቶች መካከል መንግሥት እርሻ ልማት ሚኒስቴር፣ ባህልና ስፖርት ጉዳይ Read more