abiy
Africa Opinion World

The world must respond to Ethiopia’s Merawi Massacre

BY MESFIN TEGENU, OPINION CONTRIBUTOR – 02/23/24 5:52 PM ET It has taken three weeks, but the world is slowly confirming the details and coming to grips with a shocking atrocity in Africa’s second most populous nation. In the Ethiopian village of Merawi, government soldiers massacred civilians in door-to-door house raids, then dumped the victims’ Read more

Opinion

ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት

ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ   ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ Carl Schmitt ያለ የሌለ እውቀቱን ተጠቅሞ እነ Emanuel Kant የመሰሉ ስለፍትህ እና ግብረገብነት አጥብቀው የሰሩ ሕብረተሰብን ያስተማሩ በተፈጠሩባት ሐገር እነ Carl Schmitt አይነት Read more

meskerem abera
Opinion

የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባሌ…

መስከረም አበራ ከቃሊቲ ማጎሪያ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ላይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችለ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣ ካልተቻለም የተጀመረ የህዝብ ትግሉን አልከስክሶ ለማስቀረት ደመነፍሳቸው ያዘዛቸውን ሁለ ያደርጋሉ። ከዚህ ደመነፍሳዊ አካሄድ አንዱ የህዝብን የሚታይ በደል ሸምጥጦ መካድ፣ Read more

Kebour Ghenna Desta
Opinion

Ethiopia : The Road to Slavery

By Kebour Ghenna It’s no exaggeration to say that December 11, 2023, is a historic day for the Ethiopian economy. For the first time in its history, Ethiopia missed its debt interest payment of US$33 million coupon on its one-billion-dollar Eurobond, becoming the third African nation to default within a span of three years. Virtually Read more

Somali Man
Africa Opinion

End of an Era: Ethiopia Faces a Newly Empowered Somalia

By:Addis Insight Date: January 2, 2024 In the ever-evolving geopolitical landscape of the Horn of Africa, two narratives are concurrently unfolding: Ethiopia’s dwindling influence amidst internal strife and economic challenges, and Somalia’s gradual rise to prominence, buoyed by significant milestones in debt relief and military empowerment. Ethiopia’s Diminishing Stature: A Nation Under Strain Ethiopia’s position Read more

Fanos
Opinion

የዳንጋላ ኦፕሬሽን እና ፋኖ የሰበረው የሾህ አጥር

መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) December 23, 2023 ከዳላስ ቴክሳስ ድፍን 50 አመታት ተቆጥሯል። የትግራይን ሕዝብ ከአማራ ወንድሙ እና እህቱ ለማለያየት የተሰራው ሰይጣናዊ ስራ በተግባር ተተርጉሞ ሁለቱን በባህል፤ በቋንቋ መሰረት፤ በሐይማኖት እና ተውፊት የማይለያዩ እንዲለያዩ ከተደረገ። ይህን ለሽሆች አመታት ቅድስት ሐገራችንን እንድትቀጥል እና በአለም ላይ ለተገፉ አገራት በግፍ ተይዘው ቅኝ ለተገዙ ሕዝቦች ተምሳሌት የሆነችን ሐገር መስራች የሆኑ Read more

Opinion

የእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ለዶክተር አብይ ተጨማሪ አደጋን ይዞ ብቅ ብሏል፡፡

  በባጤሮ በለጠ Friday, December 14 2023 ሀማዝ እስራኤልን አጥቅቶ ከ 1200 የእስራኤል ዜጎችን ከገደለና ከ200 በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ጠልፎ ከወሰደ ወዲህ የተቀሰቀሰው ጦርነት፣ የቀይ ባህር ተጎራባች የሆኑ ሀገራትን ልዩ ትኩረት እንዲያገኙ አድርጓል፡፡ የየመን ሁትሲ ( Houthis ) አማጽያን ይህኑ ጦርነት ተከትሎ ወደ እስራኤል የሚያስወንጭፉት የሚሳኤል ጥቃትም ይሁን በተከታታይ በቀይ ባህር ላይ የሚንቀሳቀሡ መርከቦችን ማጥቃት Read more

amharic typpgraphy
Opinion

የአማራ የሕልውና ትግል ላማረኛ ቋንቋ የከፈተው ትልቅ ዕድል

OCTOBER 27, 2023 ሳይደግስ አይጣላም አማረኛ ቋንቋ ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ለመገለጽ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀና፣ ቅን፣ ተጣጣፊና፣ በዚያ ላይ ደግሞ ውብ ቋንቋ ነው፡፡  ባጭሩ ለመናገር ደግሞ አማረኛ እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ ነው።  ይህን እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ በስርዓቱ በማበጃጀት፣ እንግሊዘኛን ጨምሮዐበይት ከሚባሉት ከማናቸው የዓለም ቋንቋወች ጋር አቻ እንዲሆን ብቻ ሳይሆን እንዲበልጥም ማድረግ ይቻላል።   አማረኛ የሚበጃጀው ደግሞ የቆሸሸውን በማጽዳት፣ የተሳሳተውን በማረም፣ የተዘበራረቀውን በማደረጃጀትና አስፈላጊወቹን አዳዲስ ቃሎች በመፍጠር ነው፡፡  አስፈላጊወቹን ቃሎች Read more

Abiy Ahmed
Opinion

የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በአለም አቀፍ መድረክ ንግግሮቻቸውን በአማርኛ ቢያደርጉስ?

ጥቅምት 8, 2016 (ኦክቶበር 18፣ 2023 ) ከባጤሮ በለጠ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይም ሆኑ ሌሎች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣኖች በአለም አቀፍ መድረኮች ደግመው ደጋግመው አማርኛን ከመጠቀም ይልቅ ችሎታቸው ብዙም ባልሆነው የእንግሊዝኛውን ቋንቋ ሲጠቀሙ ይታያል፡፡  በዛሬው የቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ የመሪዎች ጉባኤ ላይም የታየው ይኽው ነው፡፡ ይህ ታዲያ ለምን ይሆናል ጥቅምና ጉዳቱስ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢነት Read more

The Reporter Ethiopian
Opinion

የባለሥልጣናትና የባለሀብቶች ግንኙነት ሥርዓት ይኑረው!

October 1, 2023   በሕዝብ ድምፅ ሥልጣን የያዘ ፓርቲ የሚመሠርተው መንግሥት ከምንም ነገር በፊት ለሕግና ለሥርዓት መከበር ኃላፊነት ሊኖረው ይገባል፡፡ ይህንን ኃላፊነት በሚገባ ሊወጣ የሚችለው ሥራውን በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲያከናውን ነው፡፡ የመንግሥት አሠራር በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲመራ በሥልጣን መባለግም ሆነ፣ ለሕገወጥነት የሚገፋፉ ድርጊቶች በሙሉ ይመክናሉ፡፡ በቅርቡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ያከናወነው ገዥው የብልፅግና ፓርቲ ምክትል Read more

Opinion

መሆን የነበረበት የአማራን ህዝብ ለቀቅ ወያኔ ጠበቅ ማድረግ ነበር !!

August 6, 2023 አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት የፌደራል መንግስቱ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጥያቄ አቀረቡልኝ በሚል የአማራን ክልል “በአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ” ስር ማስገባቱን አሳውቆናል። ይህን ዕዝ ለማቋቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015፣ የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” አጽድቋል። የዚህ ሰነድ ክፍል ሶስት “በአስቸኳይ ጊዜ የሚወሰዱ እርምጃዎችና የተከለከሉ Read more

Opinion

መደራደር ያለብህ ከተበደለ ወገን ጋር ነው

ሙሉጌታ ለሜጫ ወይ ድርድር !!! ምን ጉድ ነው የገጠመን። እውነቱን ለመናገር የኢትዮዽያን በዚህ መጠን መንኮታኮት ስመለከት የጌታ መምጫ የቀረበ ይመስለኛል። ለአፍሪካ የሚበቃ ጦር ተገንብቷል ተብለን ነበረ ። – ራሺያ ሰላም ጠልታ ይሆን ግን ለታላቋ ራሺያ ክብር ብላ ነው መላ ምእራብአውያንን ገጥማ እየተፋለመች ያለች ። – ዩክሬንም ለሀገሬ ክብር ብላ ይሆናል እንጅ አገሮቱ አመድ እስክትሆን እየተፋለመች Read more

Opinion

ትጥቅ አለማውረድና እያገረሽ የሚቀጥለው አመጽ !

ትጥቅ አለማውረድና እያገረሽ የሚቀጥለው አመጽ፡፣ የኮንጎ  መንግስትና የ M23 አማጽያን ድርድር ለእኛ ሀገር ድርድርስ ምን ያስተምረናል? በ በጤሮ በለጠ በዴሞክርቲክ ኮንጎ M23 የተሰኘ አማጺ ቡድን ከማከላዊ መንግስቱ ጋር በትጥቅ መፋለም ከጀመረና ይህም ለብዙ የሀገሪቱ ስቃይ መሰረት ከሆነ ቆይቷል፡፡ አማጺው M23 እና መንግስት በአካባቢው መንግስታትና በዓለም እቅፉ ማህበረሰብ ግፊት ወደ ድርድር እንዲያመሩ የተደረገ ቢሆንም ታጣቂዎቹ ደርድሩ ውስጥ Read more

raya
Opinion

የራያን ሕዝብ ትግል የሁሉም አማራ የማድረግ ተልዕኮ! – ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር)

August 6, 2022 ከባለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ የራያን ሕዝብ የነጻነት እንቅስቃሴ መልክ በማስያዝ የወሎ ብሎም የሁሉም አማራ ጉዳይ የማድረግ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል። በዚህም መሰረት አምና የተለያየ ቅርጽና ስያሜ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ቡድኖች ያሉበትን ሁኔታ በመገምገም የተጠናከረ ትግል ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነበረብን። ይህንን ሀሳባችንን ወደ ተግባር ለመቀየርም መጀመሪያ ከሞላ ጎደል ከሁሉም የራያ ወረዳዎች ማለትም Read more

Opinion

ማልቀስስ ለእርሱ ነው

August 28, 2012  የተፃፈ ግን የተላንቱን ብቻ ሳይሆን የዛሬን የህዝብን ስሜት የሚገልጽ የተዋጣለት ግጥም ምንድን ነው ማልቀሱ ኑሮ ለሚሞተው፤ ባልጋው በዙፋኑ ለተቀማጠለው፤ እግዜር በፍቃዱ መሬት ላወረደው፤ ከአፈር ተፈጥሮ አፈር ለሚሆነው፤ የአዳምን ፅዋ ጨልጥ ለተባለው፤ ሞቶ ተገንዞ ይነሳል ለሚለው፤ ማልቀስ ለቋሚው ነው በቁሙ ለሞተው። ማልቀስ ላልቃሹ ነው፤ ባስለቃሾቹ ፊት ለሚንሰቀሰቀው፤ ቀባሪውን ቀብሮ ብቸኛ ለሆነው፤ አልቅሶ ሳይበቃው፤ Read more

PM Abiy
Opinion

አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ወይንስ የኦነግ ምርኮኛ? ……

ከጥሩነህ MARCH 31, 2022 ኢትዮጵያዊነትን በተራብንበት ጊዜ ብቅ ብለው ኢትዮጵያዊነትን አጎረሱን፣ ጥጋብ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት አሰከሩን። አቅላችንን እስከምንስት ድረስ ጮቤ አስረገጡን፤ የኢትዮጵያው ሙሴ ስንልም አሞካሸን፣ ከሰማየ ሰማያት የውረዱ የፈጣሪ ስጦታ ብለን ዘመርን። ዳሩ ምን ያደረጋል የአነሳሱን፤ የፍቅሩን መዕራፎች ጽፈን ሳናገባድድ የአወዳደቅ፤ የመንጋዳገድ  ተቃራኒ ምዕራፍ ተጀመረ። ወጣወጣና ተንከባለለ እንደሙቀጫ እንዲሉ የደስታን ዳር ሳናይ የሃዘን ድባብ በኢትዮጵያዊነት Read more

ethiomediaInfo
Opinion

በድል እና በይቅርታ አድራጊነት የሚለካ – ኢትዮጵያዊነት!

በ1874 ዓ.ም የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት እና የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ፤ እምባቦ ላይ ጦርነት አደረጉ። የሞተው ሞቶ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ተማረኩ። ድል ያደረጉት ንጉሥ ምኒልክ… የጎጃሙን ንጉሥ አልገደሏቸውም። እንዲያውን ይቅርታን ለማስተማር ሲሉ፤ በደንብ እያስጠበቁ እራት አብረዋቸው እንዲበሉ ያደርጉ ነበር። ምኒልክ ይህን በማድረጋቸው ህዝቡም ወታደሩም አልተቆጣም። በአመቱ በ1875 ንጉሥ ምኒልክ ምርኳቸውን ይዘው፤ ለአጼ ዮሃንስ ለማስረከብ ወደ ትግራይ አቅጣጫ ተጓዙ። Read more

sebhat
Opinion

ሳይቃጠል በቅጠል! – አበበ ገላው

BY ዘ-ሐበሻ JANUARY 9, 2022 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የስልጣን መንበሩን ከተቆጣተሩ ጀምሮ ለበርካታ ጊዜያት የልባቸውን ስሜት በውብ ቃላት አጅበው ለህዝብ በንግግር አቅርበዋል። ለዚህም ህዝቡ ከመቀመጫው ተነስቶ በተደጋጋሚ አክብሮቱን ገልጿል። በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን በተረከቡ ሰሞን ፓርላማ ቀርበው አሸባሪ የነበርነው እኛ ነን በማለት የህወሃት እንደራሴዎች በታደሙበት የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሲጠይቁ ከመቀመጫዬ ተነስቼ ማጨብጨብ ብቻ ሳይሆን በደስታ አንብቻለሁ። Read more

Analysis Opinion

የቺሌ ዴሞክራሲ መጨንገፍ – የፋሽዝም መነሳት – የሳልቫዶራ አየንዴ አወዳደቅ

November 8, 2021    Mengistu Musie =================== በ CNN ያየሁትን ማመን አቃተኝ ነገሩ አልተሰራም አዲስ ነው ወይም አይሰራም ብየ አይደለም። የሽግግር መንግስት ባዮቹ ጉግማንጉግ ግለሰቦች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ኖረው የማያውቁ ለዘመናት በታገልሁበት ሁሉ ሰምቻቸው አይቻቸው የማላውቃቸው መሆኑ ነው። ስለዴሞክራሲ ለ40 ምናምን አመታት ከታገሉ የኢሕአፓ ታጋዮች ጋር የኖርሁ ስለሆነ ነው። እነዚህ ያየኋቸው ግለሰቦች ግን ስም የሌላቸው ምናልባትም Read more

Zeregna
Opinion

በደደብነት ላይ ዘረኝነት

በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ጨዋታችን መሃል “አንድ ደደብ ሰው ዘረኛ ቢሆንስ?” ብዬ ጠይቄው ሳልጨርስ “ኦ ኦ ኦ ኦ ከአውቶሚክ ቦንብ የበለጠ ጥፋት ያደርሳል” ያለኝ ዛሬ ትዝ ብሎኝ ነው በዚህ የአዲስ መንግስት ምስረታ ቀን ሃሳቤን ላካፍላችሁ የፈለኩት ወቅቱ የአንድ ምዕራፍ ማለቂያና የሚቀጥለው መጀመርያ ቀንስለሆነ፣ባለፉት ዓመታት ስለዘረኝነት የታዘብኳቸውን ባጭሩ ላካፍላችሁ ስወስን፣ እንደአስተማሪ የማታውቁትን ላስተምራችሁ ሳይሆን እንደ Read more

Last Us in afganistan
Africa Opinion World

Promoting Economic Growth and Tranquility Should Replace Foreign Interventionism. The Case of Ethiopia

Promoting Economic Growth and Tranquility Should Replace Foreign Interventionism. The Case of Ethiopia  Lawrence Freeman September 2, 2021 As the United States was in the final days of evacuation from its twenty year old failed invasion of Afghanistan, the Washington Post called on President Joe Biden to impose more harsh penalties on the nation of Ethiopia. There Read more

supportFortheSecurityForces
Africa Opinion World

International Media Worsens Situation in Tigray by Advancing Armed Groups’ Agenda

Above: Thousands of Ethiopians gather in Addis Ababa on Thursday to show support to the country’s army against TPLF.   OPINION | By KUNGU AL-MAHADI ADAM Today, dozens of thousands of Ethiopians gathered in Addis Ababa’s Meskel square to show support for the country’s military in its fight against the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) Read more

Adwa 1896
Africa Opinion World

Celebrate Ethiopia’s March 1, 1896 Victory at Adwa: Ethiopia is Fighting Another Battle Today to Protect its Sovereignty

February 28, 2021 This article below was first published in the March 2017. If you read the headlines of the European press following Italy’s defeat on March1, 1896, you will see that this battle shook the foundations of European Imperialism to its core. Today, Ethiopia is engaged in another battle for its sovereignty, no less Read more

Temesgen Desalegn
Opinion

ኢትዮጵያ: ህዝባዊ መንግስት…!!! በተመስገን ደሳለኝ

ህዝባዊ መንግስት…!!! (ተመስገን ደሳለኝ) 19/02/2021 የድኅረ-ፋሺስቷ ኢትዮጵያ አርበኞችን ገፍታ፣ ባንዳዎችን መሾሟ ምሬት ያሳደረበት ባለ-ቅኔ፡- ‹‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ፤›› ማለቱን ሰምተናል። በዚያ ዘመን የተቀነቀነው የ‹ሕዝባዊ መንግሥት› ጥያቄም፣ አዙሪት ይዞት ወድቆ-እየተነሳ እዚህ ደርሷል። አቀራረቡ ቢለያይም ከአፈ-ንጉሥ ታከለ እስከ ቢተወደድ ነጋሽ፣ ከመንግሥቱ ነዋይ እስከ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ከኃይሌ ፊዳ እስከ ብርሃነመስቀል ረዳ፣ ከአስራት ወልደየስ Read more

Aklilu Wondaferew
Articles Features Opinion

የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?

የቤኔሻንጉል  በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች  ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ? አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ዲስምበር 26፣2020 ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020)  ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት  የ18 ሰዎች (በአካባቢው Read more

Analysis Opinion

‹‹መቼም የትም እንዳይደገም›› ከስም ባሻገር ለእኔ ትውልድ ሰዎች

20 December 2020 በተስፋዬ ወልደ ዮሐንስ ‹‹የቀረ ሰው አለ›› ‹‹አምና የተነሳ መንገድ የጀመረ ካሰበበት ሊደርስ ወገቡን ያሰረ ትናንት የነበረ ዛሬ ግን የሌለ ሰው አለ የቀረ እኛስ ተገኝተናል ዘመን ተሻግረናል በለቅሶ ሸለቆ ሰንጥቀን አልፈናል እንደ ሻማ ቀልጦ እዚህ ያደረሰን አለ ሰው የቀረ አጥንቱ እንደ ጀልባ ደሙ ባህር ሆኖ እኛን ያሻገረ፡፡›› ዳዲሞስ ‹‹መቼም የትም እንዳይደገም ››  ከስም ባሻገር ለእኔ Read more