News

የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት በሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት እና አሳሳች የፌስቡክ ዘመቻዎች ላይ መሳተፋቸውን የቢቢሲ ምርመራ አረጋገጠ

የጽሁፉ መረጃ ፀሐፊ,አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ 19 ሚያዚያ 2024 በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ በፌስቡክ በተደረጉ የሐሰተኛ መረጃ እንዲሁም ‘የጥላቻ ንግግር’ ተብለው ሊቆጠሩ የሚችሉ ጽሑፎች እና ምስሎች ሥርጭት ላይ እንደተሳተፉ ቢቢሲ Read more

Africa News World

Extrajudicial Killings Leave 66 Dead in Ethiopia, Group Says

Fasika Tadesse Tue, February 13, 2024 (Bloomberg) — Government security forces killed at least 60 civilians in an attack in Ethiopia’s northern Amhara region last month, a state-run human rights body said. The extrajudicial killings of 45 people took place Jan. 29 in the town of Merawi, after soldiers accused residents of supporting the rebel Read more

Africa News

Ethiopian official: at least 372 deaths due to hunger in two regions in last six months

Dawit Endeshaw Wed, January 31, 2024 at 11:11 AM EST·2 min read 8 FILE PHOTO: A general view shows a bridge constructed across a dried up river in Ethiopia’s northern Amhara region By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – At least 372 people have died in two northern Ethiopian regions from drought-induced hunger in the Read more

Tigray
News

Tigray voids wartime property transactions

 By Nardo Yoseph:    January 20, 2024 The Tigray Interim Administration has nullified all property transactions that took place in the Regional State in the three years following the outbreak of war in November 2020. A directive invalidating property deals became effective at the start of the Ethiopian New Year, but implementation began this month. Read more

Africa News

Somalia rejects mediation efforts with Ethiopia over port deal

By Giulia Paravicini and Dawit Endeshaw January 18, 2024  Somalia’s President Hassan Sheikh Mohamud attends the Intergovernmental Authority on Development (IGAD) 42nd Extraordinary Session, at the State House in Entebbe, Uganda January 18, 2024. REUTERS/Abubaker Lubowa Acquire Licensing Rights, opens new tab NAIROBI, Jan 18 (Reuters) – Somalia rejected any discussions with Ethiopia about Addis Ababa’s agreement Read more

epiphany banned factcheck
News

Post used Ethiopian church’s video to falsely claim the ban of a religious festival

Tolera FIKRU GEMTA / AFP Ethiopia Thu, January 18, 2024 at 10:55 AM EST·4 min read Already strained relations between Ethiopia’s government and the Orthodox church worsened in December when an archbishop called on the army to oust Prime Minister Abiy Ahmed. Amid the tensions, a widely shared Facebook post surfaced in January 2024 alleging Read more

Ousman Sonko
Africa News World

Why Gambian Ex-Minister Is On Trial In Switzerland For Crimes Against Humanity – OpEd

Who is Ousman Sonko?  Ousman Sonko, a former Gambian minister under ousted dictator Yahya Jammeh, went on trial in Switzerland on January 8 for crimes against humanity in a long-awaited case. Sonko, 55, joined the Gambian military in 1988 and became commander of the State Guard in 2003, a position in which he was responsible Read more

Africa News World

Somalia calls Ethiopia-Somaliland agreement act of aggression

Mohamud Abdiaziz Abdisamad & Kalkidan Yibeltal – BBC News, Mogadishu & Addis Ababa Tue, January 2, 2024  Somali President Hassan Sheikh Mohamud addressed MPs following Ethiopia’s agreement with Somaliland   Somalia has described an agreement that landlocked Ethiopia made with the self-declared republic of Somaliland over sea access as an act of “aggression”. Somaliland seceded Read more

Africa News

Nigeria’s President Orders Investigation Into 85 Deaths Caused by Military Drones

  Armani Syed Tue, December 5, 2023 at 12:23 PM EST· Bola Ahmed Adekunle Tinubu, President of Nigeria, speaks at a panel at the G20 Investment Summit at the G20 Compact With Africa conference on November 20, 2023 in Berlin, Germany. Credit – Sean Gallup–Getty Images Nigeria’s President Bola Tinubu announced on Tuesday an investigation into the Read more

News

‹‹ የእርሰ በእርስ ጦርነት ይብቃ ›› በሚል መፈክር ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ፡፡

መከላከያ ሰራዊቱ በአስቸኳይ ወደ ካምፕ ይግባ! በሚል መሪ ቃል ለህዳር 30 /2016 ዓ/ም ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ ተጠራ ።  በዛሬው ዕለት ህዳር 19/2016 ዓ/ም በሰላማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች በተረፈመ ደብዳቤ ጦርነት እንዳቆም መከላከያ ሠራዊቱ ከዘመተባቸው ክልሎች ወጥቶ ወደ ጦር ካምፑ እንዲመለስ እና ፖለቲካዊ ውይይቶች እንዲከፈቱ የሚጠይቅ ሕዝባዊ የአደባባይ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገልጿል ።  በአስተባባሪዎቹ ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ Read more

UNHRC
Africa News World

Ethiopia: Violence in Amhara region

Comment by UN Human Rights Office spokesperson Seif Magango on drone strikes, other violence in Ethiopia’s Amhara region 17 November 2023 UN Human Rights Office spokesperson Seif Magango Continued human rights violations and abuses, including arbitrary arrests, in Ethiopia’s north-western Amhara region and other parts of the country are deeply concerning. They undermine any ongoing Read more

News

ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ተፈጸመበት

የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES የምስሉ መግለጫ,ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ በካርቱም ውስጥ ጥቃቶች ሲፈጸሙ ቆይተዋል (ፎቶ ከፋይል) 3 ጥቅምት 2023 ሱዳን ካርቱም ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ጉዳት መድረሱን የቢቢሲ ዲፕሎማቲክ ምንጭ ተናገሩ። ለወራት በጦርነት ውስጥ በቆየችው ሱዳን ዋና ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃቱ የደረሰው ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 22/2016 ዓ.ም. Read more

News

በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰበው የመንግሥታቱ ድርጅት ገለጸ

የፎቶው ባለመብት,AFP 4 ጥቅምት 2023 በኢትዮጵያ በተጨባጭ እየተባባሱ የሚሄዱ የደኅንነት ስጋቶች እና የመብት ጥሰቶች መቀጠላቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች የባለሙያዎች ቡድን ባወጣው አዲስ ሪፖርት አመለከተ። በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለውን ሁኔታ የመረመረው በተባበሩት መንግሥታት ድርጀት የሚደገፈው የመብቶች ኮሚሽን አዲስ ባወጣው ሪፖርት፤ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች ያለው ሁኔታ እንዳሰሰበው አመልክቷል። ጨምሮም በኢትዮጵያ አሁን ያለው Read more

News

አንጋፋው የአሜሪካ የምክር ቤት አባል የግብጽን መንግሥት ለመደገፍ ጉቦ ተቀብለዋል የሚል ክስ ቀረበባቸው

የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES 23 መስከረም 2023 የአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ቦብ ሜንዴዝ የግብጽ መንግሥትን ለመደገፍ ጉቦ ተቀብለዋል የሚል ክስ መቅረቡን ተከትሎ ለጊዜው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር ፖለቲከኛው እና ባለቤታቸው የግብጽ መንግሥትን ለመደገፍ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዶላር ጉቦ ተቀብለዋል ሲል ከሷል። የግብጽን መንግሥት በድብቅ ረድተዋል የተባሉት ጥንዶች ክሱን Read more

News

የካናዳ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የናዚ ቡድን አባልን በመጋበዛቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ

የፎቶው ባለመብት,REUTERS የምስሉ መግለጫ,አፈ ጉባኤ አንተኒ ሮታ 27 መስከረም 2023, 10:25 EAT በናዚ የጦር ቡድን ውስጥ አባል ሆነው የተዋጉ ዩክሬናዊን በአገሪቱ ምክር ቤት ጋብዘው አድናቆታቸውን የገለጹት የካናዳ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሥልጣናቸውን ለቀቁ። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ የተደረገባቸውን ግፊት መጀመሪያ ላይ የተቃወሙት አፈ ጉባኤው አንተኒ ሮታ፣ ከፓርቲ መሪዎች ጋር ኦታዋ ውስጥ ከተወያዩ በኋላ ነው Read more

News

ኢትዮጵያ – በጦርነት በሞቱ ሰዎች መርዶ ሐዘን ያጠላባት ትግራይ

የፎቶው ባለመብት,REUTERS 26 መስከረም 2023 በትግራይ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት የሞቱ የትግራይ ኃይል አባላት መርዶ ባለፉት ቀናት ለቤተሰቦቻቸው እየተነገረ ነው። እስካሁን የተደረገውን መደበኛ ያልሆነ እና ውስን የሚመስለውን መርዶ ተከትሎ በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የሟች ቤተሰቦች ‘ግፍዒ’ ወይም ‘ኣገወል’ የሚባል ባህላዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት እና ሃይማኖታዊ ፍትሃት በጋራ እና በተናጠል እየተደረገ እንደሚገኝ የቢቢሲ ዘጋቢ Read more

News Sport

ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ አሻሻለች

የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES 24 መስከረም 2023 ዛሬ እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በመስበር አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ አትሌት እንደ አውሮፓውያኑ 2019 Read more

Tigist Assefa
News Sport World

Tigist Assefa shatters women’s marathon record in new £400 shoes

Heading Photo Top: By Kevin Morris photo  Ethiopian clocks 2hr 11 min 53sec in Berlin, fastest by 2min 11sec Assefa’s Adidas trainers ‘enhanced by unique technology’ Ethiopia’s Tigist Assefa celebrates after smashing the women’s marathon world record by more than two minutes. Photograph: Tobias Schwarz/AFP/Getty Images On the stillest of Berlin mornings, a tsunami of a Read more

ሲሚንቶ
News

ብልፅግና በስሚንቶ ንግድ ላይ ያለው ሚና ምን ያህል ይሆን

በአዲስ አበባ ከተማ የሲሚንቶ ንግድ በመንግሥት ሹመኞች እና በሕገወጥ ደላሎች በስፋት በመያዙ ተማረን ከገበያ እየወጣን ነው ሲሉ፤ ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ያቀረቡ የሲሚንቶ ቸርቻሪዎች ተናግረዋል። ቸርቻሪዎቹ እንዳሉት ሲሚንቶውን በእጅ አዙር ከፋብሪካ የሚያወጡት ባለሥልጣናት ሲሆኑ፤ እነዚህ አካላት ለአከፋፋዮች አስረክበው፣ አከፋፋዮች ደግሞ ለቸርቻሪዎች ያስተላልፋሉ። መንግሥት የሲሚንቶ ንግድ ስርዓቱን ለመቆጣጠር ሚያዚያ 2015 ላይ የንግድ ትስስር የሚል አዲስ መመሪያ ማውጣቱን Read more

EthiopianArmy2023
Africa News World

Ethiopian troops accused of mass killings of civilians in Amhara region

Exclusive: Witnesses say federal forces have been looting villages and shooting farmers in their hunt for defiant Fano militiamen Ethiopian soldiers killed more than 70 civilians and looted properties in a town in Amhara, multiple witnesses have claimed. The killings took place in Majete, a rural town in north-eastern Ethiopia, after two weeks of heavy Read more

Ethiopian DAM
Africa News World

Egypt-Ethiopia Talks on Giant Nile Dam End Without Breakthrough

By Abdel Latif Wahba Mon, August 28, 2023 (Bloomberg) — Egypt said the latest talks on Ethiopia’s giant Nile dam ended without a breakthrough, but vowed to press ahead with efforts to reach a binding agreement for filling and operating that it deems essential to safeguarding vital water flows. Two days of discussions between Egyptian, Read more

Shankul of Ethiopia
Africa News World World Sport

Shankule weathers hot conditions to lead 1-2 finish by Ethiopia in the women’s marathon at worlds

BUDAPEST, Hungary (AP) — Amane Beriso Shankule led a 1-2 finish by Ethiopia in the women’s marathon on a warm Saturday morning at the world championships. Shankule powered through the city streets of Budapest to finish in a time of 2 hours, 24 minutes, 23 seconds to edge defending champion and teammate Gotytom Gebreslase. Fatima Read more

Gedu Andargachew
News

የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ምን አሉ?

የምስሉ መግለጫ,አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ የፎቶው ባለመብት,SCREEN GRAB 15 ነሐሴ 2023 በአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት ለተከሰተው ችግር መሠረታዊው ምክንያት የገዢው የብልጽግና መንግሥት የፖለቲካዊ አመራር ውድቀት ነው ሲሉ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እና የፌደራል ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። በአማራ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ Read more