Features News

Scientists reveal the face of our oldest direct ancestor who roamed Ethiopia millions of years ago

 Phoebe Weston,The Independent 21 hours ago The face of our oldest direct ancestor has been revealed for the first time, with scientists calling the 3.8-million-year-old ape-like hominin an “icon of human evolution”. The adult male – known as MRD – was from a species known as Australopithecus anamensis who roamed Ethiopia’s highlands millions of years ago. He is an Read more

Features News

Skull find in Ethiopia yields new clues on how humans evolved

Addis Ababa (AFP) – A “remarkably complete” 3.8-million-year-old skull of an early human has been unearthed in Ethiopia, scientists announced Wednesday, a discovery that has the potential to alter our understanding of human evolution. The skull, known as “MRD”, was discovered not far from the younger Lucy — the ancient ancestor of modern humans — Read more

News Politics

የዴሞክራሲያዊ መብቶችን በሚያፍነው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ ላይ ከ57 የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሰጠ የጋራ መግለጫ፣

የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት ሆኖ በተደራጀም ሆነ ባልተደራጀ መልኩ ስለመብት እኩልነትና ነፃነት ጥያቄ ማንሳት ከጀመረና ለሰላም፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ መታገል ከጀመረ ረጅም ዘመናትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ የረጅም ሂደት የህዝብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሔድ ከውስጡ የሕዝብን ጥያቄ አንግበው የሚታገሉ በርካታ የትግል ሀይሎችን ሊወልድ ችሏል፡፡ እነዚህ በሕዝቡ የመብት፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ትግልና ጥያቄ ውስጥ ተፀንሰው የተወለዱ የትግል ሀይሎችና ታጋዮች Read more

raya
News

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ, ሰሚ ላጣው የራያ ጩኸት የፍትሕ ያለህ!! – ደጄኔ አሰፋ

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአክሱም ያልተጠበቀ ጉብኝት የተሰጠው ሽፋን የከተማዋ ነዋሪዎች የአክሱም ሐውልት ተጎዳብን የሚል አቤቱታ ነበር።የለገጣፎ ተፈናቃዮች፣የራያ እና የወልቃይት ሕዝብ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጩኸቶችን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አልሰሙም።ጉዳዩን ያስተባብራሉ የተባሉ፣ጥያቄውን ያነሱ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ሙዚቃ ሰማችሁ፣ትግርኛ ቲቪ አላይም ብላችሁዋል የሚል ክስ እና ማንገላታት፣ድብደባና እንግልት ዛሬም አልቆመም። ከአክሱሙ ጉዞ በሁዋላ ሕወሓት ተሳዳጅ ሳይሆን ከኦዴፓ ጋር Read more

Political parties
News Politics

ኢትዮጵያ: የታሰሩ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲፈቱ ሰባት ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ አሳሰቡ

Source: ethio-online ይህን የጠየቁት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት (ኢዴሕ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነንፓ)፣ የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ (አሕነፓ) እና የአፋር ሕዝብ ፍትሐዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አሕፍዴፓ) ናቸው፡፡ ‹‹በመላ ሀገሪቱ እየታሰሩ ያሉት የፓርቲ አመራሮችና አባላት ሰበብ እየተፈለገ የተወሰደው የእስር እርምጃ፣ ከዚህ ቀደም Read more