Media

“የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል”

[lbg_audio6_html5_shoutcast settings_id=’23’]

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ።

 

Source: https://www.sbs.com.au/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *