Site icon Dinknesh Ethiopia

የተፈጥሮ ብሔረሰባዊ ስፔክትራ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ፖሊመራይዜሽን፦ የተፈጥሮ ብሔረሰባዊ ስፔክትራ እና ፖሊመሮች ፊዚክስ

የኢትዮጵያ ህዝብ ፖሊመራዊ ትስስር

ስለ ብሔረሰባዊ መስተጋብር እና የጋራ ህልውና፡

ብሔረሰቦች በተናጠል የተገነቡ ሳጥኖች ሳይሆኑ፣ በጊዜ ሂደት እርስ በርስ የሚሸመኑ፣ የሚቀራረጹ እና የሚዋሃዱ የተፈጥሮ ስፔክትራዎች ናቸው።

ስለ ፖሊመራዊ ሥልጣኔ እና የኢትዮጵያ አንድነት፡

ኢትዮጵያ በተናጠል ከቆሙ የብሔርአቶሞች የተሰራች ሳትሆን፤ በጋብቻ፣ በታሪክ እና በባህል ትስስር  የጠነከረች፣ በዲያሌክቲካዊ መንገድ የተሳሰረች ፖሊመራዊ ሥልጣኔ ናት።

ስለ ትስስር እና የህልውና ፊዚክስ፡

ሕይወት ራሷ የእርስ በርስ መተሳሰርን የበላይነት ትመሰክራለች፤ መገለል እና ዘውጌአዊ ጽንፈኝነት ግን ከራሱ ከህልውና ፊዚክስ ጋር ይቃረናሉ።

 

ሙሉ የምርመር ስራውን ለማንበብ —› እዚህ ይጫኑ

 

Exit mobile version