Site icon Dinknesh Ethiopia

የኢትዮጵያ መንግሥት የአገር መከላከያ ሠራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ህወሓትን ለመደምሰስ እርምጃ እንዲወስዱ አቅጣጫ መቀመጡን ገለጸ

office of PM

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ  የተላለፈ መልዕክት እና አገራዊ ጥሪ!

የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ዛሬ “በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና አገራዊ ጥሪ!” በሚል ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የአገሪቱ ሠራዊትና የክልል ኃይሎች አማጺው ቡድንን “እንዲደመስሱ” አቅጣጫ መቀመጡን አመልክቷል።

የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ዛሬ ባወጣው በመግለጫ የህወሓት እንቅስቃሴን “ለመደምሰስ” እድሜ እና አቅሙ የሚፈቅድለት በሙሉ የፌደራሉንና የክልል ኃይሎችን እንዲቀላቀሉ ሲል ጥሪ አቅርቧል።

Exit mobile version