መስከረም 18 2012 (September 29, 2019)
የፖለቲካ ድርጅቶችን 10, 000 አባላት መጠየቅ፤ የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን፡ ዋናው ቁምነገር፡ ውሳኔው
– የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው
– የዲሞክራሲን ሂደት ያሰናክላል ወይም ያደናቅፋል
– ድርጅቶችን በግዳጅ መቀነስ ዲሞክራሲን ማቀጨጭ እንጅ ማዳበር አያስችልም፨
ለምሳሌ ለብዙ አመታት ዲሞክራሲ ያራመደችው ህንድ፡ ከሁለት ሺ በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ያላት ሲሆን፡ ድርጅቶች የሚገደዱት 200 አባላትን ብቻ ማቅርብ ነው
—በጣም ጠቃሚ ውይይት ስለሆነ ያድምጡት—
[lbg_audio6_html5_shoutcast settings_id=’2′]