Site icon Dinknesh Ethiopia

ዝም አንልም! – የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

ኢሕአፓ: እንዴት ዝም እንላለን? ዝም አንልም!  ማለትም የለብንም! ይህንን ዝም ብሎ ማለፍ ከኃጢያትም በላይ ኃጢያት ነው። የፍቅር ዘመን እንዲሆን የአዲስ ዓመት ምኞት ከተመኘን ገና አንድ ወር ሳይሞላን፣ ሰላምና የሕግ የበላይነት እንዲመጣ ሕዝቡ ካለው ታላቅ ምኞት የተነሳ የመስቀልን በዓል የክልልና ብሄራዊ መንግሥታቱ እንድንሆን በፈለጉን መልኩ ሆነን ካከበርን ገና አንድ ሳምንት ሳይቆጠር፣ የኢሬቻ በዓል ጉድ አሰማን።

 

 

የወንድማማቾች መገዳደል ይቁም! – የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

Exit mobile version