የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን እንደምታፈርስ መናገራቸውን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደርን በመጥራት ማብራሪያ ጠይቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ተቀማጭ የሆኑትን የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬይኖርን የጠሩ ሲሆን ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከሱዳንና ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት ስለ ግድቡ የተናገሩትን ነገር ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቀዋቸዋል። ዶናልድ ትራምፕ በስልክ ንግግራቸው “ግብፅ Read more
”በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ጣልቃ ገብነት እንዲሁም በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ የማይስተካከል ከሆነ ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር ናት ብላችሁ ልታውጁ ይገባል” ሲሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መልዕክት አስተላለፉ። ይህንን መልዕክት ያስተላለፉት ህወሓት የተመሰረተበትን 45ኛውን ዓመት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ስታዲየም ለታደሙ ሰዎች ባደረጉት ንግግር ነው። ከማዕከላዊ ስልጣን የተገፋው ህወሓት ከዬት ወደዬት? ኢትዮጵያዊቷ Read more
Bekere, 31, took a minute off her PR to win, in her first attempt at a World Marathon Majors race, though she has a strong sequence of wins or podium places going back to 2011 in races like Rome, Rotterdam, Toronto Waterfront, and Valencia. The victory secured her 40,000 Euros (about $43,000). “I was Read more