Dinknesh Ethiopia

ከ40,000 በላይ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ስልጠና ለምን አስፈለገ ?

የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ቁልፍ የውሳኔ መስጫ ቦታዎች በተረኞች እንዴት እንደተወረረ ተመልቱ በኬኛ የተለከፉት ፅንፈኞች ግን ዛሬም አማራ ነው የሚመራን እያሉ መንጋውን ያሳስታሉ

1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ (ኦሮሞ)
2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ (ኦሮሞ)
3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካኤል (ኦሮሞ)
4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ)
5. የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና (ኦሮሞ)
6. የመከላከያ ሰራዊት የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሃጫሉ ሸለመ (ኦሮሞ)
7. የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ (ኦሮሞ)
8. የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብዴታ ሄካ (ኦሮሞ)
9. የአየር ኃይል ሎጀስቲክ መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ወርቅነህ ዳባ (ኦሮሞ)
10. የመከላከያ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜጀር ጀነራል አብዱርአማን ኢስማሄል (ኦሮሞ?)
11. የመከላከያ ፋውንዴሽን መክትል ኃላፊና የቤቶችግንባታና ማስተላለፍ ኃላፊ ኮሎኔል ያዴታ አመንቴ (ኦሮሞ)
12. የብላቴ ልዩ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል ሰለሞን ገብረእግዚያብሄር (ኦሮሞ)
13. የሪፑብሊካዊ ጋርድ ኃይል አዛዥ.ብርጋዴር ጀነራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ (ኦሮሞ)
14. 17ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ከርቢ (ኦሮሞ)
15. የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሰሎሞን ኤቴፋ (ኦሮሞ)
16. የአገር መከላከያ ሰራዊት የጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ተሾመ ታደሱ (ኦሮሞ)
17. የደቡብ ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ኩመራ ነገሬ (ኦሮሞ)
18. የሰሜን ዕዝ የሎጀስቲክ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ከድር አራርሳ (ኦሮሞ)
19. የምስራቅ ዕዝ አስተዳደር ኃላፊ ዱባለ (ኦሮሞ)
20. የአገር መከላከያ ሰራዊት የሎጀስቲክ መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ኩምሳ ሻንቆ ደስታ (ኦሮሞ)
21. የአገር መከላከያ ሰራዊት ምክትል ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ገርቢ (ኦሮሞ)

ማስታወሻ
=======
አብዛኛዎቹ ክፍለ ጦሮችና ወታደራዊ ማስልጠኛ ጣቢያዎች የሚመሩት ከላይ በጠቀስኳቸው ስዎች ቤተሰቦች ነው:: በአሁኑ ወቅት ከ40,000 በላይ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ስልጠና ላይ ይገኛል:: ኮሎኔል አበበ ገረሱ በበላይነት ይመረዋል።

Image may contain: 4 people
Justice for Ethiopia
Source: ZeHabesha
Exit mobile version