ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ rayaman 5 years ago ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ትብብር ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው የኦሮሚያ ፖሊስ ንፁሃንን የናዝሬት ወጣቶችን ራሳቸውን:ከጥቃት የተከላከሉትን ከቄሮ ጋር በመሆን:እንግልት እያደረሱባቸው መሆኑን መረጃ እየደረሰን ነው Source: ZeHabesha