News

ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ

ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ትብብር ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው

የኦሮሚያ ፖሊስ ንፁሃንን የናዝሬት ወጣቶችን ራሳቸውን:ከጥቃት የተከላከሉትን ከቄሮ ጋር በመሆን:እንግልት እያደረሱባቸው መሆኑን መረጃ እየደረሰን ነው

 

Source: ZeHabesha

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *