የፌደራሊስት ሃይሎች ነን የሚሉ 35 “ድርጅቶች” በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ከጥር 4-5 ቀን፣ 2012 ዓ/ም ተሰብስበው ጥር 6 ቀን፣ 2012 ዓ/ም የህብረ-ብሄር ፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፣ ዓላማ፣ ስትራተጂና የትግል ስልት (ማኒፌስቶ) አፅድቀዋል። 80% የትግራይ ህዝብ “ሴፍቲ-ኔት” በተባለው ድር ተጠርንፎ በእርዳታ (ምፅዋት) እህል አስከፊና አስፋሪ ኑሮ እየገፋ ባለበት ወቅት ከድግሱ ወጪ ጀምሮ እስከ የጥምረቱ ቅንብር የቻለው Read more
የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES 24 መስከረም 2023 ዛሬ እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በመስበር አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ አትሌት እንደ አውሮፓውያኑ 2019 Read more
ግንቦት 25/2013 ዓ.ም. የአገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከአባይ ወንዝ ጋር የተሳሰረ ነው። በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ የህልውናዋ ብቻ ሳይሆን የሰሊሟም ጠንቅ እንደሆነ እስካሁን ቀጥሏል። ቀይ ባህር ማለት ከፍተኛው የምዕራብ አገሮች ንግድ የሚንቀሳቀስበት መስመር በመሆኑ የአካባቢው አገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ሁሌጊዜ የሥጋት ምንጭ ነው። የአባይ ወንዝም እንዲሁ። በመሆኑም ከዚህ በፊት በአገራችን ሊይ ከውጭ የተሰነዘሩ ጥቃቶችና Read more