የአዲስ አበባ አስተዳደር ህጋዊ ይዞታ የላቸውም በማለት በርካታ ቤቶችን ማፍረሱ እንዲሁም ቤተሰቦች መፈናቀላቸውን አምነስቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ ኮንኗል። የገለፀው መግለጫው በተለይም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት መሆኑ ደግሞ ነገሩን የከፋ አድርጎታል ብሏል።በባለፉት ሶስት ሳምንታት በአብዛኛው በግንባታ ስራ የተሰማሩ የቀን ሰራተኞች ይኖሩባቸው የነበሩ ቤቶች በመፍረሳቸው ቢያንስ አንድ ሺ የሚሆኑ ሰዎችን ቤት አልባ ማድረጉን ብዙዎቹ ቤታቸው የፈረሰባቸው ግለሰቦች Read more
Wogene Debele of Takoma Park, Maryland, was eight months pregnant when she fell ill. She died from coronavirus shortly after giving birth. Here, her family mourns at her graveside. Source: Voice of America By Tsion Girma And Salem Solomon The Ethiopian community in the Washington, D.C., area is mourning the loss of a woman who Read more
ግንቦት 25/2013 ዓ.ም. የአገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከአባይ ወንዝ ጋር የተሳሰረ ነው። በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ የህልውናዋ ብቻ ሳይሆን የሰሊሟም ጠንቅ እንደሆነ እስካሁን ቀጥሏል። ቀይ ባህር ማለት ከፍተኛው የምዕራብ አገሮች ንግድ የሚንቀሳቀስበት መስመር በመሆኑ የአካባቢው አገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ሁሌጊዜ የሥጋት ምንጭ ነው። የአባይ ወንዝም እንዲሁ። በመሆኑም ከዚህ በፊት በአገራችን ሊይ ከውጭ የተሰነዘሩ ጥቃቶችና Read more