መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ በጋራ የመሰረቷት ቤት እንደመሆንዋ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነትን ለመገንባት የሚያስችል ሕገ መንግስት እና ህብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝምን በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ይሁንታ ፀድቆ ወደ ሥራ ከገባ ወዲህ ከሃያ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። Read more
በቺካጎ የኢትዮጵያውያን ማኅበር መስራች አቶ መንግሥቴ አስረሴ ህይወታቸው በኮሮናቫይረስ ምክንያት ማለፉን ማኅበሩ ከሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ማኅበሩ በመስራቹና የመጀመሪያው ፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልፆ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ እንደነበሩም አስታውሷል። ኢትዮጵያውያንን በማሰባሰብ፣ ለማኅበረሰቡ የቅርብ ደራሽ የነበሩት አቶ መንግሥቴ በቺካጎ የኢትዮጵያውያንን ማኅበር የመሰረቱትም ከ36 ዓመታት በፊት ነበር። “ሞትን ተሻገርኳት” ከኮሮናቫይረስ ያገገመች ሴት በሴቶች የሚመሩ አገራት Read more
2019-11-10 (እ.ኤ.አ) ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ:- ሰሞኑን የጃዋርን የድረሱልኝ ጥሪ ተከትሎ በአገራችን በልዩ ልዩ ቦታዎች በወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል። ብዙ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ያለአግባብ በግፍ ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቦታቸውም ተፈናቅለዋል፣ የእምነት ተቋማትም ተቃጥለዋል ወይም የመቃጠል ጥቃት ተሞክሮባቸዋል። ይህ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ባንድ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ባየነውና Read more