Related Articles
በጎንደር የጥምቀት በዓል መቀመጫ ሰገነት ላይ በደረሰ መደርመስ የአሥር ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሳሙኤል ጌታቸው በየዓመቱ የጥምቀት በዓል ከሚከበርባቸው ሥፍራዎች አንዱና ዋነኛ በሆነው ጎንደር ከተማ በደረሰ የመደርመስ አደጋ፣ አሥር ሰዎች መሞታቸውና በርካቶች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ ባህረ ጥምቀቱ በተዘጋጀበት የአፄ ፋሲል መዋኛ ገንዳ አካባቢ ለእንግዶች መቀመጫ ተብለው ከተሠሩ የእንጨት ርብራቦች መካከል በአንዱ በደረሰ መደርመስ፣ የአሥር ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል አስታውቋል፡፡ ከሆስፒታሉ የተገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው ሰባቱ Read more
‘Never been seen before’: WHO issues stark warning over coronavirus
Yahoo UK Staff Yahoo News UK March 2, 2020, 7:49 PM EST “Never been seen before.” That’s the stark warning from the World Health Organisation (WHO) as the deadly coronavirus continues to spike outside of mainland China and spreads globally. Almost nine times as many cases were reported in a 24-hour period beyond China than Read more
ባልደራስ : : ለሠላማዊና ህጋዊ ትግል ያለን ታማኝነት በሀሰት ውንጀላ አይገታም – አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተባበረ ትግል ጨቋኝ፣ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ-ዲሞክራሲ የነበረውን የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ አስወግዶ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሰፍን መጠነ ሰፊ ትግል ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ በዶ/ር አብይ የሚመራው የኦዴፓ/ብልጽግና አመራር የህዝቡን የለውጥ ፍላጎት ከዳር ለማድረስ በአደባባይ ቃል ገብቶ ኃላፊነቱን መረከቡም ይታወሳል፡፡ ሆኖም ይህንን ወደ ነፃነትና ወደ ዲሞክራሲ የሚደረግ የሽግግር ጥያቄ በተገቢው ሁኔታ ለመመለስ በጣም አቅቶታል፡፡ ላለፉት ሁለት Read more