በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው!! በምድራችን ካላፉት የሥርዓተ መንግሥታት ታሪክ ውስጥ በራሳቸው ሕዝብ መካከል ተቃርኖን እየሸመኑ አንዱን የማኅበረሰብ ክፍል ከሳሽ፤ ሌላኛውን ደግሞ ተከሳሽ የሚያደርግ ጥልፍ በመጎንጎን የሀገረ መንግሥትነት ሕልውናቸውን ያጸኑም ሆነ ዘላቂ ሰላምና እድገታቸውን ያረጋገጡ መንግሥታት ተብለው ለአብነት ያህል እንኳ ስማቸው የሚጠቀስ ነገሥታትም ሆኑ መንግሥታት የሉም። Read more
ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ በነፃነትዋ ታፍራና ተከብራ የኖረችውን፣ ውድ ሀገራችንን ለማጥፋት የውጭ ጠላቶች አሲረው ተነስተውብናል። በለመዱት ሀገራትን በሀሰት የማጠልሸት ዘዴያቸው ከዕውነት በራቁ ትርክቶች ኢትዮጵያን እያብጠለጠሏት ይገኛሉ። ህወሓትን፣ ኦነግ ሸኔ የሚባለውን (ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው)፣ Read more
September 15, 2023 ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን Read more