BY GETAHUN LEGESSE ADDIS ABABA – The policies formulated by TPLF has resulted in significant economic and political crises such as unemployment, inflation and the non- inclusive growth rate, said Geeta Pasi , new U.S. Ambassador to Ethiopia. Geeta Pasi, incoming U.S. Ambassador to Ethiopia. In her latest interview with foreign media, the ambassador further said Read more
የራያ ወንድሞቻቸውን የፍርድ ሁኔታ ለመከታተል ወደ መቀሌ የሄዱት የራያ ተወላጆች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው ሲሆን በዚህ ሰዓት የጊደይ ዋዕሮ እህት የሆነችው አወጣሽ ክንፈ “ፎቶ እያነሳሽ ለራያ ኮሚቴ የምትልኪው አንች ነሽ” በሚል የሃሰት ክስ በመቀሌ አስረዋታል። = ወንድማችን ሙለታ ዳግም ለህዳር 10 ተቀጥሯል። በጣም የሚገርመው ምስክሮች የተገኙ ቢሆንም ምስክሮች አልተገኙም በሚል የጥድፊያ ሻጥር ከ34 ቀናት በኋላ ይቅረብ ብሎ ችሎቱ ወስኗል። = Read more
ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ፡- ጄ/ል ሳሞራ ዬኑስ በሱዳን 8ሺህ ወታደር እያሰለጠኑ ነው!. ህወሓት በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ከሚፈፀሙ የተቀናጁ የወንጀል ተግባሮች፣ የብሔር ግጭቶች፣ የዜጎች መፈናቀል፣ ወዘተ በስተጀርባ የህወሓቶች እጅ እንዳለ ስንናገር ለአንዳንዶች ውሸት ይመስላቸዋል። በእርግጥ ለህወሓት አባላትና ደጋፊዎች በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ መረጃ ማቅረብ ቀርቶ ድርጊቱ ከዓይናቸው ስር የተፈፀመ ቢሆን እንኳን አምነው ለመቀበል ይቸግራቸዋል። ምክንያቱም እንዲህ Read more