Press Release ማንነቱንና ርስቱን አሳልፎ የሚሰጥ ትውልድ ኖሮም አያውቅም አይኖርምም – የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ Posted on 2024-04-152024-04-15 Author rayaman 1707 Views “ሆድ ሳያውቅ ዶሮ ማታ” እንዲሉ ወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ ያማነው? የሚለው ጥያቄ ጊዜው ያለፈበት ጥያቄ የሚያደርገው መልሱ በሁሉም ዘንድ የታወቀና የተመሰከረለት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ህዝባችን ለዘመናት ባደረገው መራራ ትግልና በከፈለው ክቡር መስዋዕትነት ከትህነግ/ወያኔ ወረራ ነፃ የወጣና በልጆቹ እየተስተዳደረ የሚገኝ በመሆኑ ጭምር ነው። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ …