ኢትዮጵያ በብልጽግና ግለሰባዊ አምባገነናዊ ዘረ–ፈጅ አገዛዝ እጅ ከወደቀችበት ጊዜ ጀምሮ ዋነኛ መገለጫዋ፡ ጦርነት፣ የዘር ፍጅትና እልቂት እንዲሁም ፍፁም ድህነት ሆነዋል። ሀገሪቱ ሕግና ሥርዓት የፈረሰባት፣ ሚሊየኖች የከፋ ድህነት ውስጥ የወደቁባትና የተፈናቀሉባት፣ ለዜጎቿ የሚሆን ተስፋ የጠፋባት፣ ልዩ ልዩ መንግሥታዊ ሀገር አጥፊ ጦርነቶች የሚታወጁባት፣ አምባገነናዊ አገዛዝ የተጫነባት እና እንደሀገር ከወደቀ ሀገረ–መንግስትነት አልፋ የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባት እንዲሁም በቀጠናውና በዓለም አቀፍ ደረጃም በፖለቲካዊ፣ በኢኮኖሚዊ እና በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ወደጠርዝ የተገፋችና ተሰሚነቷን ያጣች ሀገር ሆናለች።
አገዛዙ በተዛባ ትርክትና በፀረ–ሕዝብ መንግስታዊ መዋቅር ላይ የቆመ፣ ከምክንያትና ከእውነት፣ ከእኩልነትና ከሕዝቦች አሳታፊነት፣ ከፍትሕና ከነጻነት፣ ከሕዝብ ክብርና ከሀገር ሉዓላዊነት ጋር የተጣላ ሰላማዊና ገንቢ መንገዶችን የማይከተል ስለሆነ ሀገሪቱንና ሕዝቦቿን እየበላ ያለውን ጦርነት የመግታት፣ ዘላቂ ሰላም የማምጣት፣ የዜጎችን መብትና ነጻነት የማረጋገጥ፣ ሕግና ሥርዓትን የማስፈን፣ የሕዝቦችን መከራና ሰቆቃ እንዲሁም ድህነትንና ኋላቀርነትን የማስቆም ፍላጎትና አቅም የለውም። ይህ አምባገነናዊ ዘረ–ፈጅ አገዛዝ እኩይ ዓላማውን ለማሳካት ለውጭ ኃይላት ቅጥረኛ በመሆን የሕዝቦችን ጥቅም በመሸጥ ሀገሪቱን ተላላኪና ጥገኛ ሀገር አድርጓት ይገኛል።
በመሆኑምየኢትዮጵያሕዝቦችሕልውናየሚገደንሕዝባዊኃይሎችይሄንንአገዛዝበመገርሰስየሁሉንምብሔሮች፣ብሔረሰቦችናሕዝቦችሕልውናየማስከበርናአዲስምዕራፍየመክፈትታሪካዊኃላፊነትወድቆብናል።የሕዝባዊኃይሎችታሪካዊተልዕኮናየመጀመሪያግብምየታወጀብንንየከፋጦርነትበጋራበመከላከል፣የሕዝቦቻችንሕልውናናየሀገሪቱንደኅንነትአደጋውስጥየከተተውንየብልጽግናግለሰባዊአምባገነናዊሥርዓትበማስወገድበሽግግርቻርተርየሚመራአካታችየሽግግርመንግሥትእንዲመሰረትበማድረግየሁሉምኢትዮጵያዊያንንሰብአዊናዲሞክራሲያዊመብቶችሳይሸራረፉእንዲረጋገጡየሚያስችልአዲስየሽግግርምዕራፍእንዲከፈትማድረግነው።
ከአገዛዙውድቀትበኋላየሚከፈተውየሽግግርምዕራፍዋናዓላማም፦
1. የሕዝቦችንሕልውናናየሀገርንደኅንነትመታደግ፣ሁሉንምጦርነቶችማስቆም፣ሰብአዊናዲሞክራሲያዊመብቶችማረጋገጥ፣ሰላምናፀጥታንማስጠበቅ፣ማሕበራዊናኢኮኖሚያዊቀውስንማረጋጋት፣ከጎረቤትሀገራትጋርያለውንግንኙነትማሻሻልናየሀገሪቱንቀጠናዊናዓለምአቀፋዊቁመናማስተካከል፤
2. ለሀገሪቱ ሰላምና ለሕዝቦች ቀጣይ ሕልውና ሲባል ሀቀኛ፣ ታማኝ፣ ሁሉንም ያካተተና ያሳተፈ ሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ውይይት (Constitutional Dialogue) በማድረግወሳኝሕዝባዊናሀገራዊጥያቄዎችንበሕዝቦችቀጥተኛተሳትፎመመለስይሆናል።
በመሆኑም የብልጽግናን ግለሰባዊ አምባገነናዊ ዘረ–ፈጅ አገዛዝን ለማስወገድ፣ የሕዝቦቻችንን ሕልውናና ደኅንነት ለማረጋገጥ፣ አካታች የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት ለማድረግ ሕዝባዊ ድርጅታዊ አቅሞቻችንን አስተባብረን አዲስ ዴሞክራሲያዊ የሽግግር ምዕራፍ ለመክፈት እና በመካከላችን ያሉ ልዩነቶችን በሕዝቦቻችን ነጻ ፍላጎት፣ በመርህና በሕጋዊ ሥርዓት ተመስርቶ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በመስማማት ከታች ሥማችን የተዘረዘረው ሕዝባዊ ኃይሎች ማለትም፦
1. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)
2. የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ–ኦነሰ)
3. ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)
4. የኦጋዴን ሕዝብ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)
5. የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ)
6. የቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ቤህነን)
7. የጉምዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን)
*የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና* (በአጭሩ ሲጠቀስ፡ *ትብብር ለሕልውና* ) የተባለ የጋራ ትብብር መስርተናል።
ከብዙጥረትናውጣውረድበኋላየኢትዮዽያሕዝብበጉጉትሲጠብቀውለነበረውለዚህታላቅናወሳኝትብብርበመብቃታችንየተሰማንደስታከፍተኛመሆኑንእየገለጽንየሚከተሉትንጥሪዎችበዚህአጋጣሚለማስተላለፍእንወዳለን።
1. *ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን፣ ሲቪክ ማህበራትና የፖለቲካ ድርጅቶች፦* አገዛዙ የሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሕልውና ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳ ኃይል መሆኑን በመረዳት የትብብሩን ዓላማና የትግል መንገድ የምትቀበሉ ኢትዮጵያዊ ሕዝባዊ ኃይሎች፣ ሲቪክ ማህበራትና የፖለቲካ ድርጅቶች የሕልውና ትግላችን አጋር አካል እንድትሆኑ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን።
2. *ለአገዛዙ ታጣቂ ኃይሎችና አመራሮች፦* የምታገለግሉት አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ የሕልውና አደጋ የጋረጠ፣ ፀረ–ሕዝብ፣ ፀረ–ሰላም፣ ፀረ–ዴሞክራሲ እና ዘረ–ፈጅመሆኑንተረድታችሁጊዜውሳይረፍድሕዝባችሁንናሀገራችሁንለማዳንየሚካሄደውትግልአጋርናአካልእንድትሆኑጥሪያችንንእናቀርባለን፤
3. *ለጎረቤት ሀገራት፣ ለአፍሪካ ሀገራትና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፦* በስልጣን ላይ የሚገኘው ዘረ–ፈጅአገዛዝከሕዝብየተነጠለ፣በኢትዮጵያምሆነበአፍሪካቀንድሰላምናመረጋጋትንየማስፈንአቅምምሆነፍላጐትየሌለው፣በሕዝብትግልከስልጣንሊወገድምየተቃረበየመሸበትአገዛዝመሆኑንበመረዳትከሕዝቦች፣ከፍትሕናከዴሞክራሲጎንእንድትቆሙጥሪእናቀርባለን።
*የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና)*
*መስከረም 10/2019 ዓ.ም*
*ኢትዮጵያ*





