በቡራዩ የተከሰተውን ረብሻ አስመልክቶ ቢቢሲና የመንግሥት ሚዲያዎች የተሟላ መረጃ አለማቅረባቸውን የቡራዩ ነዋሪዎች ለጎልጉል ገለጹ። እነሱ እንዳሉት በአንድ መጠነኛ ሆቴል ምረቃ ላይ ለተነሳው ጸብ መነሻው በሽብር ተግባሩ የሚታወቀውና ጃል ማሮ (ኩምሣ ድርባ) የሚባለው የኦነግ ሸኔ ሽፍታ መሪ ፎቶ በጨረታ እንዲሸጥ መቀረቡን ተከትሎ ነው። ነዋሪዎቹ ለጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሲያስረዱ በምረቃው ላይ ጃል ማሮን የሚያወድሱ ሙዚቃዎች በዝተው Read more
ጀግኖች ይሠራሉ፡፡ ፈሪዎች ያወራሉ፣ በሚያወሩት ወሬ ራሳቸውን አሸብረው ሌላውንም ለማሸበር ይሞክራሉ። ልቡን ያመነ፣ በአንድነቱና በጀግንነቱ የተማመነ ይዘምታል፣ ለክብር ሲል ሕይወቱን፣ ምቾቱን፣ ጉልበቱን አሳልፎ ይሰጣል። እኔስ ጀግንነት አየሁ። ጀግንነት ያንስባቸዋል፣ ወሬ አያሸብራቸውም፣ የውሸት ነጋሪት አይበግራቸውም፣ ክብር፣ ሀገር፣ አንድነት፣ ማንነት አይደፈሬነት የየዕለት መገለጫቸው ነው፣ እንቅልፍ ትተዋል፣ ምቾት ረስተዋል፣ ደከመኝ ማለት ዘንግተዋል፣ ጀንበር በጠለቀችና በዘለቀች ቁጥር ዓይናቸውን ከጠላት Read more
ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ነዋሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ተቃውሞ በማሰማት ላይ እንደሆኑ በማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ ሲነገር ቆይቶ ነበር። Source: https://www.bbc.com/amharic/ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይም ጉዳዩን በተመለከተ በሽሬ እንደስላሴ እና በዋጅራት አካባቢዎች የመልካም አስተዳደር፣ የመሰረተ ልማት እንዲሁም ከሥራ ዕድል ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎችን በማንሳት የተቃውሞ ሰልፎች እንደተካሄዱ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያውን Read more