Tolera FIKRU GEMTA / AFP Ethiopia Wed, October 18, 2023 at 6:14 AM EDT·4 min read 4 Ethiopia’s restive Amhara region has become fertile ground for disinformation since July 2023 when fighting broke out between government troops and a rebel group called Fano. A video shared on Facebook claims to show a US-based journalist announcing Read more
Current
“አብይ ሥልጣን ላይ እስካለ ተጨማሪ ጭፍፍጨፋ በዙር ይቀጥላል” ደ/ር አበባ ፍቃዴ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያዳምጠው የሚጋባ፤ በአይነቱም ሆነ በአቀራረቡ ለየት ያለ፥፥ “አብይ ሥልጣን ላይ እስካለ ተጨማሪ ጭፍፍጨፋ በዙር ይቀጥላል” ደ/ር አበባ ፍቃዴ ደ/ር አበባ ፍቃዴ ብዙን ግዜ በተለያዩ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በማንኛም ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባራት ላይ ተሰማርቶ በዋናነትም ይሆን በተባባሪነት የሚንቅሳቀሱ ሀይሎች ላይ ጠንካራ ወቀሳና መፍትሄ ነው ያሉት ሃሳባቸውን ከማካፈል ወደ ኋላ ያሉበት ወቅት የለም፥፥ አሁን Read more
54th session of the UN Human Rights Council: Ethiopia – Renew the mandate of the ICHREE
A woman sits at a school being used to house people displaced by fighting, in the city of Mekelle in Ethiopia’s northern Tigray region on June 27, 2021. © 2021 Finbarr O’Reilly/The New York Times/Redux To Permanent Representatives of Member and Observer States of the United Nations Human Rights Council Excellencies, Ahead of the Human Rights Read more
Ethiopia’s Amhara people are being portrayed as the enemy: the dangerous history of ethnic politics
Heading image is Farmers in Amhara region of Ethiopia. Getty Images Published: September 6, 2023 by AntiNonSense The Ethiopian government declared a state of emergency on 4 August 2023 and sent the military into the Amhara region to engage the Fano, a local armed militia. Some suggested that Ethiopia risked slipping into another civil war. It is only Read more
Altered video falsely claims former Ethiopian minister ‘signed over’ disputed territory to Tigray region – የ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ስም ለማጥፋት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ
Tolera FIKRU GEMTA / AFP Ethiopia Wed, August 30, 2023 at 10:14 AM EDT·4 min read A post claims that a clip shows evidence of Gedu Andargachew, a former president of Ethiopia’s Amhara region, handing over disputed land to the neighbouring Tigray region. This is false; the video has been digitally manipulated by splicing together Read more
ሕዝብ ማስለቀስና አገር ማተራመስ ይብቃ!
ነሐሴ 21, 2015 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ የሚስተዋሉ አጓጉል ድርጊቶች በጊዜ እንዲቀጩ ካልተደረገ፣ በናፍቆት የሚጠበቀው ሰላም ዕውን ሊሆን እንደማይችል መገንዘብ ይገባል፡፡ ፖለቲካው በአማተሮች የሚመራ ይመስል በብሽሽቅ የታጀበ ‹‹የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው›› የሚል ዲስኩርም ሆነ፣ ጊዜያዊና አላፊ ፍላጎቶች ላይ የተመረኮዘ መገለባበጥ የሚያስከትለው ፍጅት እንጂ ሰላም አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን ከዓመታት በፊት ሩዋንዳ ያለፈችበትን አሰቃቂ የዕልቂት ታሪክ ዓውድማ ሊያደርጉ Read more
Daniel Ki(s)(b)ret: The Rasputin of Ethiopia?
Daniel Ki(s)(b)ret: The Rasputin of Ethiopia? By Essayias Lesanu As I unsuspectingly browsed my Facebook, I was taken aback by a disheartening sight. There, glaring back at me, was Daniel Kibret’s page, awash with venomous barbs and scorn. The deep-rooted aspirations of the Amhara community were not only being trivialized but were subjected to blatant Read more
ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ (ጎንደሬው በጋሽው)
ኧረ የጎንድር ሰው እትየ የዝና የኛይቱ የዝናሺ ምን ክፉ ገጠመሺ ምን ጉደኛ አመጣሺ ገዳዩ ጨፍጫፊው አውዳዊም ባልሺ የሞተውወንድምሺ ያለቀውም ህዝብሺ “ድርቡሽም ቢመጣ አልደረሰም ደጅሽ፤ ቱርክም ቢንደረደር አልመጣም ከበርሸ፤ ጣሊያን ቢገሰግስ አልገባም ከቅጥርሸ፤ የሀገር ጉልላቷ የፋሲል አዳራሸ፤ ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ። ወይ ብሬ ዘገየ ጉድህን አልሰማህ፤ አለመኖር ጥሩ በዓይን አለማየትህ፤ ቀኝ አዝማች ደጃዝማች የሾመህ ሀገርህ፤ Read more
የማይገፋውን አትግፋ!!
በመንግስቱ ሙሴ ድል ለተበደለው በጠባብ ኃይሎች ለዘመናት ለተጎዳው ሕዝብ ነው!!! “ጠባብ ኃይሎች እራሳቸውን ከሚወዱት በላይ አማራን ይጠላሉ” ጥቅስ የሌላ ሰው ነው ሰባት ሚሊዮን አማራ ተፈናቅሎ መጠጊያ የለውም። ይህ ላለፉት አምስት አመታት ብቻ የተፈጸመ ግፍ ነው። አማራ መሆን እርግማን እንዲሆን ከበደኖ እስከ ቀየው መተከል አርደውታል። ወለጋን በአማራ ደም አጨቅይተዋል እስከ 2000 አማሮች በአንድ ሳምንት በወለጋ ተጨፍጭፈዋል። Read more
Appeal for Urgent Action to Stop the Ongoing Violence, Ethnic Cleansing and Genocide Against the Amhara People
June 29, 2023 To: UN Human Rights Council (UNHRC), UNHRC Member States, and Delegation of the EU to the UN and Other International Organizations in Geneva Subject: Urgent Action to Protect the Amhara People of Ethiopia Against Ethnic Violence and Genocide We, the undersigned organizations of Ethiopians in the Diaspora, write this letter of appeal to Read more
የኦሮምያ ክልል ቤተ መንግሥት በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ ነው።
Thursday, May 25, 2023 በትላንትናው ዕለት አሻም የተባለ ሚድያ ላይ የኦሮምያ ክልል መስተዳድር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ቀርበው፤ የቤተ መንግሥቱ ግንባታ ሕጋዊ ነው ምክንያቱም “ፊንፊኔ” የክልሉ ርዕሰ ከተማ ነው፤ ላለፉት ሰላሳ አመታትም የክልሉ መናገሻ ሆና አገልግላለች ሲሉ ተደመጡ። ልክ እንድ ሕወሃት መራሹ መንግሥት የኦሮምያ ክልል ባለሥልጣናትም የሚመሩበትን እና እራሳቸው የፃፉትን ሕግ እንኳን ያልተገነዘቡ መሆናቸው አሳዛኝ ብቻ Read more
የወልቃይት ጠገዴ አማራ ግልፅ አቋም
“የተከበራችሁ ጎረቤት የትግራይ ሕዝብ ሆይ!…የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የናንተን ትግሬነት እንደምናከብረው ሁሉ እናንተም የኛን አማራነት ልታከብሩ ይገባል፡፡” (አንብበው ለሌሎች ያጋሩ) ግንቦት 27/2015 በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁሉም ህዝቡ ሰልፍ ባደረገባቸው ቦታዎች የተላለፈ የዞኑ አስዳደር መልዕክት ****** የተከበርከው ጀግናው፣ አይበገሬው የወልቃይት-ጠገዴ ሕዝብ ክቡራት እና ክቡራን የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያን ሃገረ-መንግሥት ከመሠረቱና ካፀኑ አንጋፋ የአገሪቱ ሕዝቦች ውስጥ አንድ Read more
እስክንድር ነጋ ላይ ይካሄዳል ሰለተባለው ዘመቻ
በ አክሊሉ ወንድአፈረው በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ህይውት የቀጠፈውን የሰሞኑን የደብረ ኤልያስ ገዳም ዘመቻውን በመቀጠል መንግስት “እስክንድር ነጋን ለመያዝ ወይም ለመግደል እያሳደድኩ ነው” ብሏል፡፡ እስክንድር ከብልጽግና ጋር ግለፅ የፖለቲካ አመለካተት ልዩነት እንዳለው በግልጥ ይታወቃል፡፡ በዚህ አኳያም መንግስት የ እስክንድር ተቃውሞ ሁል ጊዜም እረፍት እንደነሳው በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡ ብልጽግና በእስክንድር ጉዳይ የሚሰማውን ክፍተኛ ስጋት ጠቅላዩ በአንድ ወቅት: Read more
An Ethiopian prince who was taken by British soldiers is buried in Windsor Castle. Activists are calling for his body to be returned.
Header image credit: face2faceafrica.com Isaiah Reynolds May 5, 2023, 1:29 PM EDT Prince Alemayehu Jabez Hughes/Victoria and Albert Museum Following the Battle of Magdala, orphaned Prince Alemayehu was taken by British soldiers to Britian. Taken under the wing of British nobility, Alemayehu was entirely severed from his life in Ethiopia. He is buried at Windsor Read more
Dozens Dead Over Ethiopia Church Schism – Reports
On February 7, 2023, 4:42 PM More than 30 followers of the Ethiopian Orthodox Church have been killed over the last several days by security forces in the Oromia region amidst tension sparked by a breakaway faction, the privately owned Borkena news site reports. The circumstances of the trouble are unclear, but local news site Read more
The Crisis Of Schism In The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
By Desta Heliso February 4, 2023 (ANALYSIS) The schism in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC), one of the most ancient and largest churches in the world, is another symptomatic evidence of the twin threats that Ethiopia is currently facing, namely ethnocentrism that results from fusing ethnicity with politics, and religious extremism that results from Read more
ከአላማጣ በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ ተገለጸ
ኢዮብ ትኩዬ ቀን: February 5, 2023 ያለ ፍርድ የታሰሩ 295 አመራሮችና ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ የአላማጣ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሞገስ እያሴ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በጦርነቱ ወቅት በሕወሓት ታጣቂዎች ተይዘው ታስረዋል የተባሉ 295 የመንግሥት አመራሮችና ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲፈቱም የከተማው አስተዳደርና Read more
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ
በዮናስ አማረ February 5, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት ከኢትዮጵያ ዋና ዋና የእምነት ተቋማት ጋር የገነባው ግንኙነት በአዎንታዊና በአሉታዊ ገጾች የሚነሳ መሆኑን ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች መጅሊስ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረውን ልዩነት ለማስታረቅ ዓብይ (ዶ/ር) ያደረጉት ጥረት አድናቆት የተቸረው ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቆየውን መከፋፈል ወደ አንድ የማምጣቱ ጥረታቸውም፣ Read more
Ethnic Terrorism Continues to Stalk Ethiopia
JANUARY 20, 2023 Ethnic Terrorism Continues to Stalk Ethiopia BY GRAHAM PEEBLES Where there is division there will be conflict. In a country such as Ethiopia with dozens of ethnic/tribal groups, the need for tolerance, cooperation and unity is essential if there is to be peace and social harmony. Where these are absent, where differences and Read more
በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው
አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤ ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?” ቅይጥ ጥቅስ ክፍል አንድ ስለ ውክልና ጦርነት አደገኛነት በተከታታይ ሳቀርብ የነበረውን ሃተታና የመርህ አቅጣጫ ለጊዜው ወደ ጎን ትቸዋለሁ። የማፈቅራትና የምሳሳላት ትውልድ ሃገሬ ኢትዮጵያ ለአማራው ሕዝብ ሲዖል እና የእልቂት መናኸርያ ሆናለች። እንኳን ኢትዮጵዊ Read more
በቃ በለን ይብቃን!
አቶ ዳዲሞስ ሃዘንና ስሜታችውን በግጥም እንደሚከተልው አቅርበውልናል። በቃ በለን ይብቃን – በዳዲሞስ የዘመናት ፍዳ ትውልድ ተቀባብሎ ርሃብ ጠኔ ገኖ ሞት በሞት ተዛዝሎ እንደ ዱር ጨጎጊት ተጣብቆ ከሾክ ጋር ዝማሪያችን ልቅሶ መጠሪያችን ችጋር፥ አጥንት እየቆጠርን የዘር ሃረግ መዘን በዘር ተከፋፍለን በመንደር ተውጠን ጥማት እርዛቱ ረሃብ ሳያንሰን እንደ አውሬ ተባላን ሰው መሆን ተሳነን . . . . Read more
በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ ያንዣበበው የዘር ማጽዳት/ የዘር ማጥፋት አደጋና የእያንዳንዳችን ሀላፊነት
ከፋይል ማህደር ታህሳስ 15፤12፣ 2010 (ዲሰምበር 24፣ 2017) ከጊዜው ደረሰ Gezew.derese@bell.net መነሻ በተለያዩ ሀገሮች የተካሄዱ የዘር ማጥፋት ወይም የዘር ማጽዳት ወንጀሎችን ስንመረምር በተደጋጋሚ ከሚታዩት ልዩ ልዩ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ወንጀሉ ከተፈጸመ በኋላ ይህን አሰቃቂ ወንጀል በጊዜ ለማሰቆም ባለመቻላቸው ብዙዎች መጸጸታቸውን ነው። ለዚህ ደግሞ ከሚሰጡት መክንያቶች ውስጥ ስለሁኔታው በጊዜ አለማወቅ፣ የሰው ልጅ የዚህ አይነት ጭካኔ Read more
የህወሓትን ሀገር አፍራሽ፣ ሕዝብ አጫራሽ ሴራ በጋራ ቆመን፣ በአንድነት በመንቀሳቀስ ማምከን ይጠበቅብናል ― ነአምን ዘለቀ
ሰላም ወገኖቼ፥ የወቅቱ አብይ ጥያቄ ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ኢትዮጵያዊነት ከህወሓት ሀገር አፍራሽ፣ ሕዝብ አጫራሽ ሴራ በጋራ ቆመን፣ ከዳር እሰክዳር በአንድነት በመንቀሳቀስ ማምከን ነው። መሆን ወይንም አለመሆን ነው ለእያንዳዱ ዜጋ የቀረበው ጥያቄ! የክፋት፣ የነውር፣ የመሰሪነት ጥግ የሆኑት፣ ይህ ነው የማይባል ዘረፋ፣ ዘረኝነትና ግፍ በሚሊዮኖች ዜጎች ላይ የፈጸሙ፣ በእውነቱ ቃላትም የማይገልጻቸው የህወሓት መሪዎች ኢትዮጵያን በበላይነት ካልገዛን ትፈርሳለች የሚል Read more
ግልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ – የዳላስ ቴክሳስ ኢትዮጵያውያን ማሕበረሠብ መድረክ ፅሕፈት ቤት
ግልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ:: አዲስ አበባ: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር:: በመጋቢት 2018 ማብቂያ በኢሕአዴግ አውራ ፓርቲ ትህነግ የመዝቀጥ አደጋ በተደረገው የስልጣን ሽግሽግ ፓርቲዎን ወክለው ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሲወጡ ዝቅ ብለው ኢትዮጵያን ከፍ በማድረግዎ በግዜው የኢትዮጵያን ሕዝብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ በሚያሰኝ ሁኔታ አግኝተዋል:: በአስከአሁኑ ሁለት አመት ባልሞላ ቆይታዎ ለሀገርዎ ላበረከቷቸው ታላላቅ አስተዋፅኦዎች ከፍተኛ Read more
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይፈቱ! – ያሬድ ኃይለማርያም
አዎ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይፈቱ! መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን ይዤ ነው ሕዝብ ፊት የምቀርበው ከሚል በሰዋዊ ስሜት ተውጠው ይሆናል። ወይም እኛ ልንገምተው ያልቻልነው ሌላ ችግር ገጥሞዎት ይሆናል። ለማንኛውም ግን ዝምታዎ እስከ አሁን ግርምታን ፈጥሯል። ከዚህ Read more
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ፣ – የኢዲኤፍ ወቅታዊ መግለጫ
እስከመቼ? እስከመቼ ኢትዮጵያና ህዝባችን ለግል ዝናና ለስልጣናቸው ሲሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በሚወስዱት የህዝብን ፍላጎት ያልጠበቀ እርምጃና ትርክት ስንንገላታና ስንጨነቅ፣ ስንፈናቀልና ስንሰደድ፣ ስንራብና ስንገደል እንኖራለን? እስከመቼስ ህዝባችንን እንመራለን፣ እናስተዳድራለን ብለው ስልጣን በጨበጡና ለስልጣን በሚያንጋጥጡ ግን በተግባራቸው ለአንድነታችን፣ ለታሪካችንና ለቀጣይነታችን ደንታቢስና ደካማ በሆኑ የመንግስትና የፓርቲ ተብዬ መሪዎች እንንገላታለን? ከነሱና ከነርሱ ብቻ መፍትሄስ እስከመቼ እንጠብቃለን? እስከመቼ ድረስ ለራሳችን መቆም Read more
ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)
ታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር) ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ የስርአት ለውጥ ለማሻገር ሁለት የተሻሉ አማራጮች ከፊትዎ ተደቅነው ነበር። አንደኛው አማራጭ በኢህአዴግ በውስጡ የተገኘውን የስልጣን ሽግሽግ በመጠቀምና ግንባሩን ራሱን መሳሪያ በማድረግ፣ በተነጻጻሪ ሰላማዊ ሊሆን በሚችል ሁኔታ፣ ደረጃ በደረጃ በሚካሄዱ ለውጦች Read more
ቆንጨራ አከፋፋዩ ማነው!? አብይ ስልጣንዎን ይጠቀሙ ወይ ለሕዝቡ ቁርጡን ይንገሩ!! – ሀብታሙ አሰፋ
የሕወሓት መሪዎች ከስልጣን እንደወረዱ ሰሞን ቆንጨራ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ያከፋፍሉ ነበር። ከዚህ ሁሉ የሚታወሰው አባይ ጸሐይዬ በቤንሻንጉል ድብቅ ስብሰባ አድርጎ በወጡ ማግስት ለዕቅዱ ተግባራዊነት አንድ መኪና ቆንጨራ በክልሉ ፖሊስ ተይዙዋል።ይሄ አብይ ስልጣን ላይ የወጡ ሰሞን የሆነ ነው። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ፣በድሬዳዋ እና በሐረር ጥቃት አድራሽ አሸባሪዎች በጭካኔ ያጠፉት ሕይወት ሳያንስ ሌላ ንጹሃንን የመቅጠፍ Read more
Ethiopian Patriarch tearful message for followers of Orthdox church
Ethiopian Patriarch Abune Mathias seem to have lost confidence in the capability and/or willingness of Ethiopian government to protect citizens from radical groups In Bale Robe, radical groups have declared new laws, like in the tradition of ISIS occupied areas, outlawing social or economic interaction with Ethiopian Orthodox Church followers, and ethnic Amharas too. Ethiopian Read more