Zewdu&Tekola
Important_Message

በአማራ ክልል ምንም አይነት የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ስለመከልከል

በአማራ ክልል በብጄነራል ዘውዱ ስጥአርጌ፣ የ801 ኮር ዋና አዝዥ ትእዛዝ በምታዩት ድብድቤ መሰረት የአማራ ባንክ፣ በደላንታና ሳይንት አጅባራ ወርዳዎች ቅርንጫፍ ባንኮቹ እና እንዲሁም በሌሎች ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ በሚታይባቸው፣ ሆኖም በደብዳቤው ባልተጠቀሱ የአማራ ባንኮች ጭምር ምንም አይነት የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ሃሳቡን ያቀረበው፣ በረጅሙ የጸረ አማራና የባንዳነት ታሪኩ የሚታወቀው፣ የአሁኑ የአማራ ባንክ የጸጥታ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ተኮላ Read more

Cheru Alebachew
Important_Message

ጥሪ ለአማራ ክልል አመራር!

April 6, 2023 የማዕከላዊ መንግሥት የሁሉንም የክልሎች ልዩ ኃይሎች አደረጃጀት በማፍረስ ወደ ፌዴራል እና መለስተኛ የክልል የፀጥታ ተቋማት እንዲካተቱ ወስኖ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባቱ እውን ሁኗል። የአማራ ክልል ኮር አመራር ደግሞ የዚህ ውሳኔ አካል ነው። የብልጽግና ሥራ አስፈፃሚን ውሳኔ በማስፈፀም በኩልም ትልቁ ኃላፊነት ሆኖ የወደቀው የክልሉ ኮር አመራር ላይ ነው። በተለይም የሰመረ የሕዝብ ግንኙነት ስራ በመስራት Read more