This seminar examined key factors that shape the credibility and legitimacy of national dialogue processes. National dialogue for Ethiopia – lessons from the Horn This seminar is delivered by the Training for Peace Programme (TfP) with funding from the government of Norway. The ISS is also grateful for support from the members of the ISS Read more
Live
ኢትዮጵያን እናድን! በሚል መሪ ቃል በተሳካ ሁኔታ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲስ ተካሄደ
ኢትዮጵያን እናድን! በሚል መሪ ቃል በተሳካ ሁኔታ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲስ አርብ ጁላይ 17፣ 2020፣ በስቴት ዲፓርትመንት ፊት ተካሄደ በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀው በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገው ሰለፍ ዋና ምክንያት የሚክተሉትን ላይ ያተኮረ ነበር። [KGVID]https://dinkneshethiopia.com/wp-content/uploads/2020/07/dc-7250.mov[/KGVID] ሀ) የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስክበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍና እርምጃውን አጠንክሮ እንዲቀጥል የህዝባችንንም ሰላም እና ደህንነት በአስተማማኝ Read more
ወጣት ኢህአፓዎች፡ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ውስጥ ተሰማርተዋል
“ኢህአፓ ለተሻለ ነገ“ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተሰማርተው በተለያዩ ስፍራዎች በቅስቀሳ ላይ መሆናቸውንና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ኢህአፓም በወጣቶች ታቅፎና ወጣቶቹም አርማውን አንግበው ከአንደበታቸው በቀጥታ በተግባር ላይ ሆነው ያሚያሳይ ቪድዮ ስለደረሰን ይመልከቱት። በርቱ ኢህአፓዎች፤ dinkneshethiopia.com
Muruts Beyene: Living in the Ethiopia-Eritrea Borderland
New peace between Ethiopia and Eritrea has created uncertain future for Irob community living along the border. Filmmaker: Brian Tilley “My Ethiopia is my homeland. My Ethiopia is my blood. My Ethiopia is the country I was wounded for,” says Muruts Beyene who lives in the Tigray region of northeast Ethiopia. A veteran of the Read more