Aklog Birara (Dr.) Ethiopia began the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), a monumental project estimated to cost $4 billion in 2011, with fanfare and ceremony. I welcomed this initiative that was conceived by Emperor Haile Selassie but made virtually unattainable because of Egyptian rigidity and the prevailing diplomatic conditions at the time. I continue to Read more
Opinion
“አቢይን ያመነ ጉም የዘገነ!” – ብለን ነበር ሰሚ ጠፋ እንጂ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ – ከመጋላ ፌዴራሊ ኡመታ ኦሮሚያ ፊንፊኔ ምዕመናን! “የፈሩት መድረሱ የጠሉትም መውረሱ” የነበረና ያለ ነው፡፡ የወደፊቱን ጊዜ በጭላንጭልም ቢሆን የምናይ ጥቂት ሰዎች ብዙ ተናግረናል፤ ለፍልፈናል፡፡ ይሁንና ሰዎች መስማት የሚፈልጉት መቃብር ውስጥ አሊያም ቁስላቸውን እያከኩ መሆኑ የማይወጡት ክፉ ዕጣ ሆነና እስካሁን ሰሚ አልተገኘም፡፡ “ከወደ ጅማ አንድ መልከ መልካም ሰባተኛ ንጉሥ በኢትዮጵያ ይነግሥና የትሮይን ፈረስ Read more
እውን ምርጫ ቦርድ ነጻና ገለልተኛ ነው ? – ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ)
የምርጫ ቦርድ አባላት ምልመላ ስውር ድራማ ! እውን ምርጫ ቦርድ ነጻና ገለልተኛ ነው ? – ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ) ይናገር የነበረ(ከምድረ ኢትዮጵያ). ይህ መጣጥፍ ዋና የምርምር ትኩረት በግንቦት ወር 2011 አም ማክተሚያ ላይ በጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ በኩል በኢህአዴግ ፓርላማ ፊት ቀርበው ከፍተኛ የሚባል ሀገራዊ ሃላፊነት የተጣለበትን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲመሩ የተመረጡት ወገኖችን እንዲሁም እነዚህን አዳዲስ Read more
“ሰላም ያስከተለው የብድር ድርሻ” ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድን ነው? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)
አክሎግ ቢራራ (ዶር) Dr. Aklog Birara እትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ኢትዮጵያ የጣልያንን ፋሽስት ኃይል እንደገና አሸንፋ ነጻነቷን ከተጎናጸፈች በኋላ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አጋር የነበረችው ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ እርዳታ መስጠት ጀመረች። እንግሊዝ እርዳታዋን በ 1952 አቋረጠች፤ አሜሪካ ተካቻት። ከ 1950-1970 ባለው ጊዜ መካከል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ፤ ከዓለም ባንክና ከሌሎች ለጋሶች ያገኘችው የእርዳታ መጠን $600 ሚሊየን ይገመታል። አንድ ሶስተኛ Read more
ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወይንስ ሁንም ፍጅት እና ኮሮጆ ግልበጣ? – መንግስቱ ሙሴ/ዳላስ
በመንግስቱ ሙሴ – ከዳላስ የማይረሳው የ 100% አሸናፊነት እና መጭው ምርጫ በኢሕአዴግ ሸናፊነት ይጠናቀቃል ለ28 አመታት በስልጣን ላይ የቆየው ኢሕአዴግ በስውር ስብሰባው የወሰነውን ባናውቅም እራሱን ለሁለት ከፍሎ ለምርጫ እየሄደ መሆኑን ግን እያየን ነው። ከዚህ ቀደም የኢሕአዴግ/ህወሓት ተቃዋሚ ነን የሚሉ ትቂት ስብስቦችም ሌላ ቀርቶ በወጉ ሀገራዊ እርቅ እና በግልጽ ተነጋግሮ ሂሳብ ባልተወራረደባት ኢትዮጵያ ከሁለቱ የኢሕአዴግ ጎራ Read more
የሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማቱ ሲፈተሽ – ከኀይሌ ላሬቦ
ከኀይሌ ላሬቦ – ሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት በመቀበሉ የብዙዎቻችን ደስታ የሰማይ ጣራ እስከመንካት ደርሷል። አገሪቷ ያሳለፈችውንና እየተፋጠጠች ያለውን ስፍር ቊጥር የሌለውን ለሚሰማ ሁሉ ዘግናኝና አሰቃቂ ግፍና ሥቃይ ወደመርሳት ያለች ይመስላል። ሆሆታውንና እልልታውን እንደከንቱ ውዳሴ የሚያዩትም አልጠፉም። እንደነዚህ ዐይነቶቹ ሀገራዊ ክብርና ኩራት፣የሌላቸው ተብለው እየተወቀሱ ናቸው። የተሸለመችው፣ኢትዮጵያ፣ነች። ይኸንን የማይረዳ ጤንነቱ መመርመር አለበት እስከማለትም ተደርሷል። ይቅርታ ይደረግልኝና Read more
“ባለ አደራው ም/ቤት”፣ ቄሮ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል በኢትዮጵያ? – ባይሳ ዋቅ-ወያ
“ባለ አደራው ም/ቤት”፣ ቄሮ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል በኢትዮጵያ? – በአገራችን በተንሰራፋው ያለመረጋጋት ምክንያት ለወራት ፊታችንን አጨልመን እና ነገ ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብለን በስጋት መኖር ከጀመርን ከአንድ ዓመት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ አንዳንድ ልብ የሚያረኩ ዜናዎች ተሰምተው ለብዙ ጊዜ ቸር ወሬ ለመስማት ሲጓጓ የነበረውን ሕዝባችንን ልብ አርክቶ ነበር፡፡ የዶ/ር ዓቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት፣ የፍሬወይኒ የሲኤንኤን Read more
‘Banana on steroids’: life saver for warming world
LONDON, Nov 28 (Thomson Reuters Foundation) – Described as “a banana on steroids”, enset may be the superfood you’ve never heard of, let alone tasted, but scientists say it could be a life saver for a warming world. The plant, which grows up to 10 metres (39 ft), is a staple for 20 million people Read more
የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ውሳኔ ምን ኣሳየን ፣በቀጣይስ ምን ይደረግ ? ኣክሊሉ ወንድአፈረው
የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ውሳኔ ምን ኣሳየን ፣በቀጣይስ ምን ይደረግ ? ኣክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ህዳር 14, 2012 (ኖቨንበር 24,2019) የራሴ ኣስተዳደር ይገባኛል ሲል የኖረውና በዚህም የተነሳ ባለፉት 28 ኣመታት ከኣንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ በህወሀት መራሹ መንግስት ኣጅግ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተፈጸመበት የሲዳማ ሀዝብ ኣነሆ ፍላጎቱን በድምጹ ኣንዲገልጽ ሆኖ ከ 98% በላይ የሆነው ድምጹን የሰጠው የክልሉ ነዋሪ Read more
የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው — በአለማየሁ አንበሴ
የኢህአፓ አዲሷ ሊቀ መንበር ስለ ፓርቲያቸው — በአለማየሁ አንበሴ November 23/2019 – የመጀመሪያ ግባችን ምርጫ ማሸነፍ ሳይሆን አገር ማረጋጋት ነው – ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶችን ሁሉ እንደግፋለን – ከዚህ በኋላ አሃዳዊት ኢትዮጵያ መቼም አትፈጠርም – አሁን በኢትዮጵያ ልክ ያልሆነው ነገር እየበዛ ነው ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃነ ይባላሉ፡፡ ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያሉ ነው በፖለቲካ ውስጥ ንቁ Read more
ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)
ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ) – ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን Read more
የሰሞኑ ጥቃት! – አለማየሁ አበበ
የጥላቻ ንግግር በህግ የሚያስጠይቅ ከሆነ በቅድሚያ ብዙ የኦሮሚያ ቁንጮ የመንግስት ባለስልጣናትና ካድሬዎች ላይ ጉድ ሊፈላ ይሆን ? ይህን የምለው በግምትና በጥርጣሬ ሳይሆን ቢያንስ ባለፈው አንድ አመት በተለያዩ ኢቨንቶች ; ስብሰባዎችና የመሣሠሉት ጊዜያት በአፋን ኦሮሞ ለታዳሚዎቻቸው በሚያደርጉት ንግግር ; በማህበራዊ ሚዲያ በሚፅፉት ፅሁፍ : ምናልባትም ለመወደድና ለኦሮሞ ፍፁም ወገንተኞች ናቸው እንዲባሉ የሚጠቀሙበት ቃላቶችና አባባሎች በግልፅ ጥላቻን Read more
Ethiopia Will Explode if It Doesn’t Move Beyond Ethnic-Based Politics
Oromo nationalism helped bring Abiy Ahmed to power, but it could also be his undoing. To hold the country together, the Nobel-winning prime minister needs to convince various ethnic groups that he and his new party represent all Ethiopians. BY ADDISU LASHITEW | NOVEMBER 8, 2019, 6:49 AM Oromo nationalism ç Mohammed, a member of the Oromo Read more
ይድረስ ለዶ/ር አብይ መሀመድ (እጂግ አሳሳቢ ጉዳይ)
ሰመረ አለሙsemere.alemu@yahoo.com በእርግጥ ታስቦበት ይሁን የዶ/ር አብይ ይሁንታ ተጨምሮበት አገራችን ላይ ብዙ ተስፋዎች መክነዉ ከአንድነት ይልቅ ትርምስ ሀገር በእዉቀትና በጥበብ ከመመራት ይልቅ ለኢትዮጵያ በማይመጥኑ ደካማ ምስለኔዎች አማካይነት አንዴ ወደግራ አንዴ ወደቀኝ እየተናጠች ዛሬ ላይ ደርሳለች። ዶ/ር አብይ አጀማመራቸዉ በኢትዮጵያዊነት የተቃኙ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለት ፍንጭ ስላሳዩ በሀገርም ከሀገር ዉጭም የተሰጣቸዉ ድጋፍ እስከዛሬ ካየናቸዉ መሪዎች የገዘፈ Read more
ግልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ – የዳላስ ቴክሳስ ኢትዮጵያውያን ማሕበረሠብ መድረክ ፅሕፈት ቤት
ግልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ:: አዲስ አበባ: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር:: በመጋቢት 2018 ማብቂያ በኢሕአዴግ አውራ ፓርቲ ትህነግ የመዝቀጥ አደጋ በተደረገው የስልጣን ሽግሽግ ፓርቲዎን ወክለው ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሲወጡ ዝቅ ብለው ኢትዮጵያን ከፍ በማድረግዎ በግዜው የኢትዮጵያን ሕዝብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ በሚያሰኝ ሁኔታ አግኝተዋል:: በአስከአሁኑ ሁለት አመት ባልሞላ ቆይታዎ ለሀገርዎ ላበረከቷቸው ታላላቅ አስተዋፅኦዎች ከፍተኛ Read more
“የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ ነው” አቶ ሌንጮ ባቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አማካሪ
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተፈጠሩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ እንደሚሆን ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አማካሪ አቶ ሌንጮ ባቲ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ የተበላሸውን የፖለቲካ የኢኮኖሚ ስርአት ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ፌዴራሊዝም ሲሆን መደመር ደግሞ እውነተኛ ፌዴራሊዝም እንዲመጣ የሚያደርግ አተያይ ነው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በርካታ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ Read more
“ቄሮ ከጨፈጨፋቸው መካከል ኦሮሞዎች ቢኖሩ እንኳ በሞታቸው አማሮች ሆነዋል!” (አቻምየለህ ታምሩ)
ዐቢይ አሕመድ ዐይኑን በጨው አጥቦ የነገረን በቄሮ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ነገድ በሚገዛው አገር ውስጥ የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ እንዳልሆነ ለማሳየት ሆን ብሎ የቀቀለው ነጭ ውሸት ነው። ይህ ማለት ግን ኦሮሞ የሆኑ ሰዎች አልተገደሉም ለማለት አይደለም። እነዚህ ሰዎች ግን ቄሮ የገደላቸው አማራ ናችሁ ኦሮሞ አይደላችሁም እያለ ነው። ለአስራት ቃለ መጠይቅ የሰጡት የሰላሌው ኦሮሞ ቄሮዎች ጥቃት ሲፈጽሙባቸው «ኦሮሞ Read more
“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚጨነቀው ……” – አቶ ያሬድ ጥበቡ
“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚጨነቀው ስለ ኦሮሞ ህብረት እንጅ በግፍ ስለተጨፈጨፉ ንጹሀን አይደለም” – አቶ ያሬድ ጥበቡ “ከጃዋር የጥበቃ ችግር ጋር በተያያዘ የተነሳውን የኢትዮጵያውያን በግፍ መጨፍጨፍ በተመለከተ ሁሉ ነገር እስኪጠራ በሚል ዝምታን መርጬ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከሩሲያ ጉብኝታቸው ሲመለሱም በመፅሀፋቸው ካስነበቡን ኢትዮጵያዊ ህልማቸው ጋር በሚመጥን መንገድ አመራር ይሰጣሉ ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። ሆኖም፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ Read more
ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን! የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግስት! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኃላፊነት በጎደላቸውና በላዔሰባዊ-ዝማሜ በተጫናቸው ‹አክቲቪስቶች› እና ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ወደ መከራ-ቋትነት እየተገፋች ነው። ለእንዲህ አይነቱ ችግር በቀዳሚነት አቶ ጃዋር መሐመድ ይጠቀሳል። ከዚህ ቀደም ያስተላለፈውን አጥፊ የክተት ጥሪ ወደጎን ብንለው እንኳ፣ ሰሞነኛውን የእልቂት ‹ጽንሱ›ን ሳልጠቅስ ማለፍ አይቻለኝም። የሰውየውን ጭካኔና የነጠፈ ሰብዓዊነት የሚያስረግጠው ለህልፈታቸው ምክንያት የሆናቸው ወጣቶች በረገፉበት ቀውጢ ሰዓት እንኳ በርካታ የሚዲያ ካሜራዎች Read more
የኢህዴኑ ይርጋ አበበ ታዬ /ሀው ጃኖ/ እና ለመስዋዕትነት ያበቃው የህወሃት የበላይነት ተቃዉሞው
ይርጋ አበበ ታዬ በበረሃ ስሙ ሀው ጃኖ አንባቢያን፡ የይርጋ አበበ ታዬን ታሪክ ሲያንቡ ምን ያህል ለራያ ማንነት የቆመ እንደነበር መረዳት ይቻላል፨ እንዲውም ይርጋን መግደል የራያን ማንነት ለማጥፋት እንደ ቅድመ ሁኔታ የተጠቆሙበት ይመስላል፨ (አስተያዬት የኛ) ኃይሉ ከበደ ይርጋ አበበ ታዬ በበረሃ ስሙ ሀው ጃኖ በቀድሞው ወሎ ክፍለ ሀገር የራያና ቆቦ አውራጃ መናገሻ በነበረችው በአላማጣ ከተማ Read more
ከ40,000 በላይ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ስልጠና ለምን አስፈለገ ?
የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ቁልፍ የውሳኔ መስጫ ቦታዎች በተረኞች እንዴት እንደተወረረ ተመልቱ በኬኛ የተለከፉት ፅንፈኞች ግን ዛሬም አማራ ነው የሚመራን እያሉ መንጋውን ያሳስታሉ 1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ (ኦሮሞ) 2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ (ኦሮሞ) 3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካኤል (ኦሮሞ) 4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ) 5. Read more
መደመር እነማንን እንደሚመለከት
ታጠቅ መንጂ ፤ 23 ኦክተበር 2019 -መደመር እነማንን እንደሚመለከት የሚጦቁመውና ያለቅድመ ሁኔታ ዝም ብለን አንደመር የሚል መልዕክት ያለው ጽሁፌ ፤ለሁለተኛ ግዜ ለአደባባይ በዚህ በድህረ ህድሳት(ፖስት ሞደርን) ዘመን የምንበላቸው፣የምንጠጣ ቸው ፣የምንለብሳቸው፣ የምናጌጥባቸው ወዘተርፈ ነገሮች ሁሉ መሰረታቸ ወን ለቀው (ጅኒትቲካሊ ሞዲፋይድ፣ ኮሞዲፋይድ፣ፋሽኒፋይድ፣ ኮስሚ ፋይድ …) ሁነውና በቀለማ ቀለማት ተሸፈነው ገበያ እንደሚወጡ ሁሉ፣ ‘እውነቱን ውሸት ፣ እውሸቱን እውነት Read more
የሰዎች በሕይወት የመኖርና የአካል ደኅንነት ከቦታ ቦታ በነጻነት ያለሥጋት የመንቀሳቀስ ….
ኢሰመጉ– ጥቅምት 07 ቀን 2012 ዓ/ም የሰዎች በሕይወት የመኖርና የአካል ደኅንነት፣ ከቦታ ቦታ በነጻነት ያለሥጋት የመንቀሳቀስ፣ የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብታቸው ይከበር! ጥቅምት 07 ቀን 2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ለሕግ ልዕልና፣ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቆመ ድርጅት ነው። በመሆኑም በአገሪቱ በየጊዜው የሚከሰቱትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በተመለከተ ትኩረት Read more
Are Aljazeera and other global media implicitly participating in the instigation of genocide in Ethiopia?
Tedla Melaku October 8 at 9:20 AM · ከታች በእንግሊዝኛ የተጻፈውን መልዕክት ለዓለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅቶችና ሚድያዎች እንዲደርስ ሁላችንም በተጻፉት አድራሻዎች እንላከው። የጽሑፉ ይዘት አልጀዚራ አፄ ምኒልክና አማሮች በውሸት አምስት ሚሊየን ኦሮሞ ጨፍጭፈዋል ብሎ ለአስራ ሁለት ሚሊየን ዓለም አቀፍ ተከታዮቹ በማህበራዊ ሚድያ ያሰራጨውን መርዝ የሚያጋልጥ ነው። እንግሊዘኛውን ኮፒ አድርገው ለሚከተሉት አድራሻዎች በemail ይላኩ። Report@aiusa.org Read more
አገራችን ከገባችበት የህልውና አደጋ ትወጣ ዘንድ የጥላቻ ፣ የመጠላለፍና የእልህ ፓለቲካ ያብቃ!
አገራችን ከገባችበት የህልውና አደጋ ትወጣ ዘንድ የጥላቻ ፣ የመጠላለፍና የእልህ ፓለቲካ ያብቃ! – [ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ[ኅብር ኢትዮጵያ] ፓርቲያችን ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኅብር ኢትዮጵያ) የአገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል፡፡ በኢህአዴግ ውስጥ ሪፎሪም ከተጀመረ ወዲህ በመላ አገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ምስቅልቅል በ ”አድናቆታዊ-መጠይቅ” ሰከን በማለት በጋራ ልናርቀው ሲገባን፤ አንዱ በሌላው ላይ የአሸናፊነት ነጥብ ለማስቆጠር የሚያስችለውን Read more
ከሃያ ቀናት በፊት ደሩ ዘ-ሀረሩ የጀዋር ተንታኝ ይሁን ጠበቃ (ታጠቅ መ .ዙርጋ)
ከሃያ ቀናት በፊት ደሩ ዘ-ሀረሩ የጀዋር ተንታኝ ይሁን ጠበቃ ሳይነገረን ፤ ጀዋር በኦሮሞ መዲያ አውታር በ(OMN)ያደረገው ምጽና መሳይ ገለጻ ሁለት ገጽታዎች ታጠቅ መ .ዙርጋ 2 October 2019 ሀ) ለመብት ታጋይ እንጂ ዘረኛ አትበሉኝ እባካችሁ! በዚህ ገለጻ ‘’የአዳኙ ካሜራ’ አቶ ደሩ ዘ-ሀረሩ ፤ ጀዋር ዘረኛ አይደለም ሊለን ሞከረ። ዘረኛም ተባል ጠባብ ወይም አክራሪ ብሄርተኛ- በተግባር አንድ Read more
የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ም/ዳይሬክተር አቶ መላኩ አላምረው ድንቅ መልስ ለሽመልስ አብዲሳ
“የሰበረም ሆነ የተሰበረ/የሚሰበር ነፍጠኛ እንዲሁም የተሰበረ ሕዝብ አናውቅም” የተሰባበረች ሀገር ጠግነው በክብር ያቆሙ እንጅ የትኛውንም ሕዝብ የሰበሩም ሆነ በማንም የሚሰበሩ ነፍጠኞች አልነበሩም፤ የሉም፤ አይኖሩምም። ለሀገር ዳር ድንበር መከበር አጥንታቸው የተስበረና ደማቸው የፈሰስ እንጅ የራሳቸውን ወንድሞች የሰበሩ ነፍጠኞችን አናውቅም። እኛ የምናውቀው ነፍጠኛ መይሳውን አፄ ቴዎድሮስን ነው። እርሱ ቅስሟ ተሰባብሮ የተበተነችን ሀገር ለመሰብሰብ ላይ ታች ሲዋከብ በገዛ Read more
Democratization shouldn’t be blurred by ethnic politics. /Muluken Gebeyew/
After 27 years of brutal TPLF/EPRDF suppression, Ethiopians started in the last 5 months a new promising beginning with some smell of freedom and optimistic shining democratic lights from near future distance. This is as result of peaceful struggle of Ethiopians of all walk of life in the last 27 years and more recently, the Read more
ሽመልስ አብዲሣ… ኢጆሌ “እንኳዕ ካባኹም ተፈጢርና!” – ይነጋል በላቸው
ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) እንኳን ለትዕይንተ ብዙው የመስከረም ወር – 2012ዓ.ም – አደረሳችሁ፡፡ መለስ ዜናዊ እንዳልሞተ ተዓምራዊ በሚመስል የነገሮች አካሄድና ምስስሎሽ እየተረዳን ነው፡፡ ብዙ ግልገል መለሶች ሀገር ምድሩን ሞልተውታል፡፡ መለሳዊ መምህራንም ከየዕድሜ ክልሉ በብዛት አሉ፡፡ ዶ/ር ገመቹ መገርሣ የተባለው ገልቱ አንዱና አንጋፋው ነው፡፡ እነሕዝቅኤል፣ ፀጋየ አራርሣ፣ ጃዋርና ሌሎች ጎልማሣና ታዳጊ የጥፋት ዘመቻው አባላትም አሉ፡፡ ስለዚህ መለሲስም Read more
ኢሕአዴግ ዛሬ እና ትላንት
(ፍትሕ መጽሔት ላይ የወጣ ጽሁፍ) ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ‹ቲም ለማ›ን በመምራት፣ በኦሮ-ማራ ጥምረት በመንጠላጠል፣ ኢሕአዴግ ውስጥ የተፈጠረውን ስንጥቃት በመመርኮዝ የምንሊክ ቤት-መንግሥትን ከረገጡ 18 ወራት አስቆጥረዋል። በዚህ ዐውድ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስትሩ (በመንግሥታቸው) የተስተዋሉ ተጻርዮሽ ንግግሮች (እርምጃዎች) በቀጣዩ አዲስ ዐመት እንዳይደገሙ የተወሰኑትን በማሳያነት ጠቅሰን እናሳስባለን። የርብ ግድብ በዐማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ‹በአራት ዐመት ተገንብቶ ያልቃል› Read more
በቀለ ገርባ የሾህ አክሊሉን ደፍቶ ራሱ እሳት ጭሮ ባቀጣጠለው ሰደድ እሳት ምኑም ሳይቀር ተቃጠለና ደቀቀ!
– በፕ/ር መስፍን ወልደማርያም 2012 ዓመተ ምሕረት ተአምር አሳየን! ኅሊና የምትባል የመስከረምን ወፍ የመሰለች ቆንጆ ወጣት፣ በቀለ ገርባ የሚባል የወህኒ ቤት አክሊል አእምሮውን የደፈጠጠበት አምሮተኛና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓቢይ አህመድ በአንድ መድረክ ላይ ተገኛኙ፤ በቀለ ገርባ የሾህ አክሊሉን ደፍቶ ራሱ እሳት ጭሮ ባቀጣጠለው ሰደድ እሳት ምኑም ሳይቀር ተቃጠለና ደቀቀ! ኅሊና በቀዘቀዙ ቃላት የአእምሮውንና የመንፈስዋን Read more
የበቀለ ገርባ አስተሳሰብ የጃዋር ሀሰታዊ ታሪክ (ሕገመንግስቱ የወያኔ ሳይሆን የነኃይሌፊዳ ነው) ፟
ከመንግስቱ ሙሴ ጃዋር በሰሞኑ ስለህገመንግስቱ አመጣጥ ታሪክ ብሎ ሲናገር ሕገመንግስቱ ወያኔ አልስጠንም የሰጡን እነ ኃይሌ ፊዳ፣ ሌንጮ እና መሰሎቻችን ናቸው አለን። ዛሬ በቀለ ገርባ በወጣቷ ትንታግ ገጣሚ የተደረሰውን ግጥም ተደፈርን አለ። ጃዋር በህገመንግስቱ አመጣት ታሪክ ብቻ አላቆመም የአብሮነት ታሪክ ኖሮን አያውቅም በሚል በድፍረት ነግሮናል። ምሁር ይሏል እንደጃዋር፣ ምሁር እንደ በቀለ ከሆነ አለማወቅ፣ አለመማር በስንት ጠአሙ Read more
ኢትዮጵያን ለመታደግ የተዋህዶን እምነት አንድነት መደገፍ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር )
“We but mirror the world. All the tendencies present in the outer world are to be found in the world of our body. If we could change ourselves, the tendencies in the world would also change. As a man changes his own nature, so does the attitude of the world change towards him. This is Read more
Prime Minister Abiy Ahmed’s miscalculations that helped TPLF, the lucky bunny, get off the hook (Asmelash Yohannes)
Asmelash Yohannes (PhD, Mekelle University School of Law) August 28, 2019 The popular uprising against the ruling EPRDF party since 2015 was turning deadly. Among other things, it resulted in the abrupt resignation of the then prime minister Hailemariam Desalegn. However, no one has seen the coming to power of a new replacement prime minister, Read more
የሕገ መንግሥት ለውጥ – ለኢትዮጵያዊነት የሚያስፈልግ መሠረታዊ ጉዳይ – ኪዳኔ ዓለማየሁ
ራዕይ፤ ዓላማና እቅድ፤ ለኢትዮጵያ ተገቢ የሆነ ሕገ መንግሥት ማዘጋጀቱና ተግባራዊ የማድረጉ ራዕይ ውድ ሐገራችን ከጽንፈኛነት፤ ከዘረኛነትና ከጭቆና የተላቀቀ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰላም፤ ጸጥታ፤ አንድነት፤ እውነተኛ ዲሞክራሲ፤ ሕብረት፤ መከባበር፤ ፈጣን ልማት፤ ወዘተ. የሰፈነባት ሐገር እንድትሆን ለማረጋገጥ ነው። ይህ ራዕይ ስኬታማ እንዲሆን፤ በአጭር ጊዜ (1 ዓመት) ብቁ በሆኑ ባለሞያዎች የተሟላ ረቂቅ ሕገ መንግሥት እንዲዘጋጅና በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ዓለም አቀፍ Read more
የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገቢያ ቁጥር ከነበረው ከስድስት እጥፍ ከፍ ማድረግ እንደምታው ምን ይሆን? ወቅቱንስ የጠበቀ ነውን?
ከአክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ጁላይ 26፣ 2019 መግቢያ ምርጫ ቦርድና መንግስት ማክስኞ ሃምሌ 16፣ 2011 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ህግ አርቅቀው በፓርላማው የህግ ቋሚ ኮሚቴ በኩል ለውይይት በሚል አቅርበዋል። ፓርላማው ይህንኑ ረቂው ብዙም ሳይለወጥ የሚያጸድቀው ከሆነ እንደምታው ምንድን ነው የሚለውን በዚህ አጭር ጽሁፍ ለውይይት መንደርደሪያነት አቀርባለሁ። ረቂቅ ህጉ ብዙ ጉዳዮችን የሸፈነና በበጎ ጎኖች Read more