raya
Opinion

ወሎ የማን ናት? – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል፥ ታሪክ ላይ ተደግፈን ስለ ወሎ ባለቤትነት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ከመሞከር በፊት የጥያቄው ጤንነት ይታሰብበት። ጭር ሲል አልወድም ሆነና ነገሩ፥ ጫጫታው ይድራልኝ አለ በመንደሩ። ያለ አዕምሮ ጠብ ጫሪ፥ “ወሎ ኬኛ” ባለ አዕምሮ አቃፊ፥ “ኢትዮጵያ ሀገሬ ነው። ወሎ ወገኔ ነው” ትላንት አዲስ አበባ ዛሬ ወሎ ነገ ደንቢ ዶሎ ሰው መሆን Read more

Opinion

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!!

በያሬድ ኃይለማርያም የአብይ አስተዳደር ቀደም ሲል ቲም ለማ እያልን የምንጠራው እና ለውጡን በአሻጋሪነት እየመራ ያለው ቡድን በጊዜ ክርኑ የዛለ መሆኑን በርካታ ማሳያዎችን እያጣቀስኩ ቀደም ሲል በጻፍኳቸው ዳሰሳዎች ለማሳየት ሞክሬያለሁ። በመጀመሪያ ባሳለፍነው አመት ከመንፈቅ ጊዜ ውስጥ አገሪቱ እጅግ በርካታ እና የከፉ አደጋዎችን ብታስተናግድም የዛኑ ያህል በርካታ መልካም ነገሮች መከናወናቸውን አስምሮ ማለፍ ተገቢ ነው። የለውጥ ማዕበል ከግራ Read more

Ethiopia
Opinion Politics

Ethiopia’s power, security and democracy dilemma

BY SEMIR YUSUF ,   PHD 15 JUL 2019 The road to democracy requires security and a strong state, alongside an opening of the political space. Recent assassinations of senior political and military leaders in Ethiopia sent shock waves across the country, casting another shadow over the transition process. These incidents are just one reflection of the Read more

Dawit Woldegiorgis
Opinion

The ‘Bantustanization’ of Ethiopia and Its Looming Dangers

By Dawit W Giorgis The term Balkanization has frequently been used in reference to Ethiopia’s ethnic federalism, which has been codified in the country’s dysfunctional constitution that curiously defines politics, citizenship, rights and privileges on ethnic grounds.  However, the use of the term Balkanization in reference to the current situation in Ethiopia is inaccurate, since it Read more

Aklilu Wondaferew
Opinion

የኢትዮጽያ ምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ

የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገቢያ ቁጥር ከነበረው ከስድስት እጥፍ  ከፍ ማድረግ  እንደምታው ምን ይሆን? ወቅቱንስ የጠበቀ ነውን? ከአክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ጁላይ 26፣ 2019 መግቢያ ምርጫ ቦርድና መንግስት  ማክስኞ ሃምሌ 16፣ 2011 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ህግ አርቅቀው በፓርላማው የህግ ቋሚ ኮሚቴ በኩል ለውይይት በሚል አቅርበዋል። ፓርላማው  ይህንኑ ረቂው  ብዙም ሳይለወጥ የሚያጸድቀው  ከሆነ እንደምታው  ምንድን ነው የሚለውን Read more

Opinion Politics

ከነባር ክልላዊ መንግሥት ተለይቶ የራስን ክልል የመመሥረት መብትን የሚያጎናፅፈው ሕገ መንግሥት ያልመለሰው የሀብት ክፍፍል ጥያቄ

ዮሐንስ አንበርብር Featured image source: Murdock and Modern African Conflict – የብሔር ማንነትን መሠረት አድርጎ ከ27 ዓመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያ ፌዴራል ሥርዓት፣ ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያጎናፀፈና የዘመናት ጭቆናን ያስቀረ እንደሆነ በርካቶች ያምኑበታል፡፡ ይሁን እንጂ የብሔረሰቦችን ማንነት ማክበርና ማስከበር ተገቢ ቢሆንም፣ በብሔር ማንነት ላይ የሚቆም ፌዴራላዊ የመንግሥት ሥርዓትን መመሥረት፣ ብሔርተኝነትን በማጠናከር በብሔረሰቦች Read more