Yene Shibet
Perspective

የእኔ ሽበት – ምነው አልነጋ አለ ለሊቱ እድሜ ገዛ ፥ ጭለማው አገር ላይ አለመጠን በዛ፥፥

የወለላዬ ወለሎታት – – የእኔ ሽበት – የግጥም መድብል ቅኝት ሰለሞን ሐለፎም ወለሎ በኦሮምኛ ግጥም ማለት ነው። ወለሎታት የሚለውን ቅርጽ የሰጠው ዕውቁ የስነ ጽሁፍ ሰው ሰለሞን ዴሬሳ ነው። ሰለሞን ከዚህ አለም ከተለየ ብዙም አልቆየም። በኑዛዜው መሰረት በድኑ እንደተቃጠለ የሰማነው ይኖርበት ከነበረው ከወደ አሜሪካ ነው። እንኳን የልቡ ሞላለት። አፈሩንም ገለባ ያድርግለት። “ዘበት እልፊቱ” በተሰኘው የግጥም መድበሉ Read more

Perspective

የሱማሌ ክልል  ፐሬዚደንት ሙስጠፌ ህመም ምክንያቱ ምን ይሆን?

አክሊሉ ወንድአፈረው   “ የአፈንጋጭነት የተጠናወተው የሰነ አእምሮ መዛባት” ስያሜና  እና የቀደምት አምባገነኖች ልምድ: ባለፉት ሁለት ቀናት የሱማሌ ክልል ፐሪዚደንት አቶ ሙስጠፌ አህመድ “የአእምሮ ህመማቸው ተነሳባቸው” ተብለው ወደ የአእምሮ ሆስፒታል ለግዴታ ህክምና እንደተወሰዱ አፍቃሪ ህወሀት ዜና በማሰራጨት የሚታወቀው ኢትዮ ፎረም እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ አይን ያወጡ የብልጽግ ና ደጋፊዎች ሲያስተጋቡ ተደምጧል፡፡ እንደሚናፈሰው ወሬ ይህ የሆነው አቶ Read more

Perspective

የሚጠቅመው ይውሰደው! – በጌታቸው ሺፈራው

ህዝብ ላይ የሚደርሰው በደል ብዙ አቅም ያላቸው ሰዎች ወደ ፖለቲካው እንዲመጡ ሲያደርግ፣ ፖለቲካው አካባቢ ያሉ አካላት የመጡትንም የሚያርቁበት አጋጣሚ ብዙ ነው። ይህ እንዳይሆን ጥረት ማድረግ ጥሩ ነው። 1) የመጣበትን ህዝብ በሚያስፈርጅ መልኩ ሌላ ህዝብ ወዘተን በቲክቶክ ይሁን በሌላ የሚሰድብን ማበረታታት፣ ስድቡን ወዘተ እንደ መዝናኛ መመልከት ሄዶ ሄዶ ለራስ ይተርፋል። ዛሬ ሌላ ሲሰድብ ተው ያልተባለ ነገ Read more

Abreha Belay
Perspective

ወልቃይትም የወልቃይት ነው፣ ራያም የራያዎች ነው!

አብርሃ በላይ የኢትዮሚዲያ ድህረ ገፅ መስራችና ኤዲተር   – እኔ የምለው ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍሎ ማዳከም የጠላት (ህወሃት) ፖሊሲ ነው። ወያኔ ወልቃይትን ወደ ትግራይ ሲያካልል፣ የትግራይ ህዝብ ወልቃይትን ስጡኝኮ አላለም። ማናባቱ አዘዘው? ግን እንዳልኩት፣ የጠላት መሰሪ አላማው ገና ከጥንት ከጥዋቱ አንድ ሆኖ የኖረውን የጎንደር እና የትግራይ ህዝብን በይገባኛል ጥያቄ በማያባራ ግጭት ከቶ ሲያናቁር ለመኖር ነው። የትግራይ Read more

News Perspective

ኢሕአፓ: የሴቶች ጥያቄ ዛሬም አልተመለሰም

የሴቶች ጥያቄ ዛሬም አልተመለሰም የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም. የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጀመረ፣ ተግባራዊም ሆነ ከሚባልባት ከጥንታዊቷ ግሪክ ጊዜ ጀምሮ ሴት ልጅ አደባባይ አትወጣም፣ የመምረጥም ሆነ የመመረጥ መብት አይገባትም፣ በሀብት ክፍፍልም ወንድ ላቅ ያለውን ድርሻ ይወስዳል እየተባለ ነው የተኖረው።  ይህ ኅብረተሰቡ ለዘመናት የኖረበት መንገድ የኅብረተስቡን ግማሽ አካልና የቤተሰብ መሥራቾችን ቅስም ስብሮ የጓዳ ሠራተኛ ወይም “የቤት እመቤት” Read more

ወጣት ዳንኤል ማሚን።
News Perspective

“እየደበደቡ፤ በሳንጃ አንገታቸውን እየቀሉ ሲገሏቸው ተመልክቻለሁ” – የማይካድራው ጭፍጨፋ የዓይን እማኝ

መላ ሰውነቱ ይንቀጠቀጣል፤ ከንፈሩ ደርቋል። ለሁለት ቀናት ምግብ አላገኘም። ድንጋጤ አለቀቀውም። ከማይካድራ ግድያ አምልጦ ሁመራ ከተማ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በር ላይ ያገኘነው ወጣት ዳንኤል ማሚን። የደቡብ ክልል የቴፒ ተወላጅ ነው፤ አገር ሰላም ብሎ በማይካድራ ልብስ እየነገደ መኖር ከጀመረ 13 ዓመት ሆኖታል። በዚች ከተማ ይህን ያህል ሲኖር የከፋ አይደለም፤ ቀለል ያለ ችግርም አጋጥሞት አያውቅም። በሚኖርባትና ህይወቱን Read more

National dialogue for Ethiopia
Africa Live Perspective

ISS Live: National dialogue for Ethiopia – lessons from the Horn

This seminar examined key factors that shape the credibility and legitimacy of national dialogue processes. National dialogue for Ethiopia – lessons from the Horn This seminar is delivered by the Training for Peace Programme (TfP) with funding from the government of Norway. The ISS is also grateful for support from the members of the ISS Read more

BirhanuAbegaz
Opinion Perspective

ግብፅ በአባይ ላይ የምታሳየው ትዕቢትና እብሪት የውሃ ጥቅሞቿን አያስከብሩላትም – ብርሃኑ አበጋዝ

ግብፅ በአባይ ላይ የምታሳየው ትዕቢትና እብሪት የውሃ ጥቅሞቿን አያስከብሩላትም ብርሃኑ አበጋዝ* (ግንቦት 9/2012) በድንበር አላፊ ተፋሰሶች የመጠቀም ሉዓላዊ መብትን በተመለከተ የግብፆች ተረትና የሥነ-ልቡናዊ ዕምነት ከሁሉም ማስረጃዎች አንፃር በተቃርኖ የሚያዝ ከንቱ ስሜት ነው። በሥነ-ልቡና አገላለጽ እውን ያልሆነ፣ ማስገረሙ አንዳንዴም ማሳቁ ያልቀረ፤ ለላይኛው የናይል ተፋሰስ አገር ህዝቦች ዕድለ ቢስነት በጭራሽ የማያቋርጥ ደንታ አልባ የሆነ፣ በሌሎች ሃብት የብቻ Read more