Aklilu Wondaferew
Media News

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው ከአሃዱ ራድዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

መስከረም 18 2012 (September 29, 2019) የፖለቲካ ድርጅቶችን 10, 000 አባላት መጠየቅ፤ የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን፡ ዋናው ቁምነገር፡ ውሳኔው – የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው – የዲሞክራሲን ሂደት ያሰናክላል ወይም ያደናቅፋል – ድርጅቶችን በግዳጅ መቀነስ ዲሞክራሲን ማቀጨጭ እንጅ ማዳበር አያስችልም፨ ለምሳሌ ለብዙ አመታት ዲሞክራሲ ያራመደችው ህንድ፡ ከሁለት ሺ በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ያላት ሲሆን፡ ድርጅቶች የሚገደዱት 200 አባላትን Read more