“ህውሓት እጁ እንደሌለበት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ያውቃል” – አቶ ጌታቸው ረዳ “በጎንደር በተፈጠረው ግጭት የህውሓት እጅ አለበት” – የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ሰሞኑን በጎንደር ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭትና አለመረጋጋት መስከኑን የገለጸው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ‹‹ከግጭቱ ጀርባ ህውሓት ወይም የጎረቤት ክልል ተሳትፎ እንዳለ አረጋግጫለሁ” በማለት መረጃውን በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አቶ Read more



