Water flows through Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia on September 26, 2019. PHOTO | REUTERS Egypt, Ethiopia and Sudan remained deadlocked after two days of talks in their disputes over a giant hydropower dam on the Nile though Cairo said Read more
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ታሪክ የመጀመሪያ ነው የተባለ አስቸኳይ ጉባኤ ከታሕሳስ 25 እስከ 26፣ 2012 ዓ/ም ያካሄደ ሲሆን ይኸንን በተመለከተም ያወጣውን መግለጫ ፓርቲያችን ተመልክቶት የሚከተለውን መግለጫ ማውጣት ግድ ብሎናል። በመሰረቱ “አስቸኳይ ጉባኤ” ተብሎ የተጠራው ጉባኤ በተከታታይ ከተካሄዱት ቀደምት ሁለት ስብሰባዎች የተለየ ነገር ያልታየበትና በይዘትም የህወሃት ቁንጮዎች የተለመደና ተመሳሳይ የውሸት፣ የማስፈራራት እና የማወከብ ባህሪያቸውን የተንፀባረቀበት ጉባኤ Read more
“ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን አጠፋ” (በምዕራብ ወለጋ በአማሮች ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን!) ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ. ም ምነ ው እንደዚህ ከሰብአዊነት ተራ ወጣን? እስከመቼስ ይህ ዓይነ ቱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ይፈጸማል? ኢትዮጵያስ እስከመቼ የደም መሬት ሆና ትቀጥላለች? እኛስ እስከመቼ የ ሀዘን መግለጫ እያወጣን እንዘልቃለን? በምእራብ ወለጋ የተከሰተው የሰሞኑ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሕይወታቸውን Read more