Related Articles
‹‹በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ መንግሥት ግልጽ መረጃ ሊሰጥ ይገባል›› የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም
የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የ2012 በጀት ዓመት የመጀመርያውን የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፣ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጋቾችን በተመለከተ በመንግሥት በተወሰደው ዕርምጃ ለሕዝብ የተሰጠው መረጃ ምሉዕነት የጎደለውና እጅግ የዘገየ ነበር አለ፡፡ መንግሥት ግልጽ መረጃ መስጠት አለበት ሲልም አሳስቧል፡፡ በዋና ዕንባ ጠባቂ እንዳለ ኃይሌ ግዛው (ዶ/ር) ሰኞ ጥር 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ተፈርሞ በወጣው መግለጫ፣ Read more
አጥፊዎች እንዲጠየቁ፣ የተጎዱ እንዲካሱና እንዲቋቋሙ እንሰራለን፡ ኢሰመኮ
የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በተፈጠረ ሁከትንና በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ200 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ፤ እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው ንብረት መውደሙ ይታወቃል። በዚህም ሳቢያ በድርጊቱ ውስጥ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ 5 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ለቢቢሲ ገልፀዋል። ከእነዚህ ውስጥ Read more
AU Best Platform for Negotiating GERD Dispute, Says UNESCO Chair
Addis Ababa July 29/2020 (ENA) African Union (AU) is the best platform for resolving the dispute about the Ethiopian Grand Renaissance Dam (GERD) among Ethiopia, Egypt and Sudan, UNESCO Chair of International Water Cooperation said. The three countries have made major progress on the dispute in talks mediated by the African Union; and they have Read more





