ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ በነፃነትዋ ታፍራና ተከብራ የኖረችውን፣ ውድ ሀገራችንን ለማጥፋት የውጭ ጠላቶች አሲረው ተነስተውብናል። በለመዱት ሀገራትን በሀሰት የማጠልሸት ዘዴያቸው ከዕውነት በራቁ ትርክቶች ኢትዮጵያን እያብጠለጠሏት ይገኛሉ። ህወሓትን፣ ኦነግ ሸኔ የሚባለውን (ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው)፣ Read more
November 30, 2025 ስለ ኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ አጠቃላይ ዓመታዊ የዙም ጉባኤውን ከ70 በላይ የሚሆኑ እንግዶች በማስተናገድ ቅዳሜ ኅዳር ፲፫ ቀን ፪፼፲፰፤ (November 22, 2025) ተካሂዶ፣ በጣም በተሳካ መንገድ ተከናውኗል። ጠቅላላ ጉባኤው ከመጀመሩ በፊት በትብብሩ ሊቀ መንበር ጋባዥነት፣ በምስራቅ አርሲ በኦርቶዶክስውያን ላይ የሚካሄደውን ግድያ በማስታወስ፣ በአማራ ክልል በድሮን እየተጨፈጨፈ Read more
በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው!! በምድራችን ካላፉት የሥርዓተ መንግሥታት ታሪክ ውስጥ በራሳቸው ሕዝብ መካከል ተቃርኖን እየሸመኑ አንዱን የማኅበረሰብ ክፍል ከሳሽ፤ ሌላኛውን ደግሞ ተከሳሽ የሚያደርግ ጥልፍ በመጎንጎን የሀገረ መንግሥትነት ሕልውናቸውን ያጸኑም ሆነ ዘላቂ ሰላምና እድገታቸውን ያረጋገጡ መንግሥታት ተብለው ለአብነት ያህል እንኳ ስማቸው የሚጠቀስ ነገሥታትም ሆኑ መንግሥታት የሉም። Read more