የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንደማንኛውም የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ሰብኣዊ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሁሉ በዘር፣ በቀለምና በሃይማኖት አድልዖ የማያደርግ፣ የሰው ልጆችን በምንም መንገድ ሳያዳላ እኩል ለማገልገል የተቋቋመ ድርጅት ነው፤ ይህን ዓላማውን መተዳደሪያ ቻርተሩ በሚገባ ይጠቅሰዋል፡፡ ይህ የገለልተኝነት ተፈጥሮው በአንድ ወይ በሌላ መንገድ ከተጣሰ ድርጅቱ ጤናማ አይደለም ማለት ነው፡፡ Read more
መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼ በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው ሊገኝ አልቻለም። ወጣቱ ሙሉ በሙሉ በሰበሰባው ካለመገኘቱ በላይ በየወረዳዎቹ የሚገኙ ሚሊሻዎችም ከእናንተ በላይ ጠላት የለንም እናንተ ናችሁ (ህወሓቶች) አንድነታችን እያፈረሳችሁት ያላችሀት እናንተን ነው መታገል Read more
መንግሥት የሕዝብን አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁን ፋና ዘገበ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የሆኑት አቶ ንጉሡ ጥላሁን “በሕዝባዊ መድረኮችና በመገናኛ ብዙሃን በኩል የሚተላለፉ የጥላቻ ንግግሮች በአገር አንድነትና አብሮነት ላይ አደጋ ይደቅናሉ” ማለታቸውን ፋና ገልጿል። ኃላፊው ጨምረውም በመሰል ድርጊት በሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ ከኢትዮጵያ Read more