Related Articles
በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በኦነግ ሸኔ በአማራዎች በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ተፈጸመባቸው
በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመ ግድያ ዋና አላማ ያማራ ዘር ያላቸውን ሰዎች ያተኮረ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ሀቅ መሆኑ እየታወቀ በደፈናው በዜጎች ላይ የተፈፀመ በማለት መሸፋፈኑ መፍትሄ ሊሆን አይችልም፡ በተጻራሪው የዘር ተኮር የመጨፍጨፍ እኩይ ተግባር ለሚፈጽሙት ወንጀለኞች ወንጀላቸውን እንደተራ ወንጅል የሚያሳንስ ስለሆን መንግስት ዶማን ዶም ማለት መጀመር አለበት። ዶማ Read more
ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ አሻሻለች
የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES 24 መስከረም 2023 ዛሬ እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በመስበር አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ አትሌት እንደ አውሮፓውያኑ 2019 Read more
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ‘ለትግራይ ሕዝብ ያለኝን አማራጭ ሃሳብ እንዳላቀርብ ተቸገርኩ’ አለ
, የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲአ ማራጭ ሀሳቦችን እንዳያይ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ ታፍኖና ነፃነቱ ተገድቦ የሚገኘውን የትግራይ ሕዝብ’ በአማራጭነት ለማገልገል የማካሄደው ሕጋዊ ትግል ተገድቦብኛል ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ከመቸውም ጊዜ የተለየ ጭቆናና አፈና ውስጥ ነው በማለትም ፓርቲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችንና ምሁራንን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አወያይቷል። በውይይቱ Read more