News

ከአገር ውጭ ነዋሪ የኢሮብ ተወላጆች ለለኢ.አ.አ መመስረት የድጋፍ መግለጫ

የኢሮብ ህዝብ የሩቁን የጣልያን ወረራ ጊዜ አገርን ከግፈኛ የውጭ ወራሪ ለመከላከል የዓሲምባ ተራራና በረሃን ደጀኑ በማድረግ ለነፃነት የከፈለውን መስዋእትነት ለታሪክ ፀሓፊዎች ትተን የቅርቡን ካነሳን በ1966 ዓ. ም. ኢ የኢትዮጵያ ህዝብ የነበረውን ባላባታዊ ስርዓት ለመለውጥ ያካኸደው ስር-ነቀል እንቅስቃሴ በወታደራዊ ደርግ መቀልበሱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ፣ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኅብረት፣ . . .ወዘተ. የመሳሰሉ ዋና ዋና የደርጉ ተቀናቃኝ ኃይሉችን በማስተናገድ በሕይወት፣ በጉልበትና በአቅርቦተ-ንዋይ ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈለና ህዝብ መሆኑ ታሪክ የዘገበው ሓቅ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *