ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። ዶ/ር አብርሃም “ሁሉን አቀፍ የዕርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስፈልግ ይመስለኛል” ሲሉ፤ አቶ አክሊሉ “አዲስ ሥርዓትን ለማዋለድ መንግሥት ትናንሽ ሳይሆን መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ለማድረግ መጣር አለበት” ይላሉ።
Related Articles
የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ምን አሉ?
የምስሉ መግለጫ,አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ የፎቶው ባለመብት,SCREEN GRAB 15 ነሐሴ 2023 በአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት ለተከሰተው ችግር መሠረታዊው ምክንያት የገዢው የብልጽግና መንግሥት የፖለቲካዊ አመራር ውድቀት ነው ሲሉ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እና የፌደራል ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። በአማራ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ Read more
የህወሓት አመራርና “የፌደራሊስት” ሃይሎች ጥምረት፣ “ያላቻ-ጋብቻ”
የፌደራሊስት ሃይሎች ነን የሚሉ 35 “ድርጅቶች” በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ከጥር 4-5 ቀን፣ 2012 ዓ/ም ተሰብስበው ጥር 6 ቀን፣ 2012 ዓ/ም የህብረ-ብሄር ፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፣ ዓላማ፣ ስትራተጂና የትግል ስልት (ማኒፌስቶ) አፅድቀዋል። 80% የትግራይ ህዝብ “ሴፍቲ-ኔት” በተባለው ድር ተጠርንፎ በእርዳታ (ምፅዋት) እህል አስከፊና አስፋሪ ኑሮ እየገፋ ባለበት ወቅት ከድግሱ ወጪ ጀምሮ እስከ የጥምረቱ ቅንብር የቻለው Read more
Nigeria’s President Orders Investigation Into 85 Deaths Caused by Military Drones
Armani Syed Tue, December 5, 2023 at 12:23 PM EST· Bola Ahmed Adekunle Tinubu, President of Nigeria, speaks at a panel at the G20 Investment Summit at the G20 Compact With Africa conference on November 20, 2023 in Berlin, Germany. Credit – Sean Gallup–Getty Images Nigeria’s President Bola Tinubu announced on Tuesday an investigation into the Read more