News

ኢትዮጵያ፡ 2011 እንዴት – 2012 ወዴት? ወቅታዊ ቃለ ምልልስ በ SBS ራድዮ

ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። ዶ/ር አብርሃም “ሁሉን አቀፍ የዕርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስፈልግ ይመስለኛል” ሲሉ፤ አቶ አክሊሉ “አዲስ ሥርዓትን ለማዋለድ መንግሥት ትናንሽ ሳይሆን መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ለማድረግ መጣር አለበት” ይላሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *