ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። ዶ/ር አብርሃም “ሁሉን አቀፍ የዕርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስፈልግ ይመስለኛል” ሲሉ፤ አቶ አክሊሉ “አዲስ ሥርዓትን ለማዋለድ መንግሥት ትናንሽ ሳይሆን መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ለማድረግ መጣር አለበት” ይላሉ።
Related Articles
What It Means When Doctors Say Coronavirus Symptoms Are Often ‘Mild’
Caroline Bologna HuffPost LifeMarch 11, 2020, 7:54 PM EDT How rational is fear of the coronavirus? Yahoo News Video Scroll back up to restore default view. With coronavirus cases continuing to rise in more than 100 countries, the COVID-19 outbreak has been officially declared a pandemic, according to the World Health Organization. As many have pointed out, Read more
Burundi’s mass graves reopen old wounds
Reverend Noah Clement Ninziza, the deputy chair of the Burundi Truth and Reconciliation Commission, speaks during a Reuters interview in Bujumbura NAIROBI (Reuters) – Twenty-six years ago, Prosper saw Burundian soldiers take away his brother and nephew. Neighbors told him soldiers had also discovered his mother in a house where she had been hiding. None Read more
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና አንጋፋ ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ኢሕአፓ የአላማ ጽናት ተምሰሌት ቅዳሜ ታህሳስ 4, 2012 (hዲስምበር 14, 2019) በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የፖሊቲካ ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ )በሀገሩ ውስጥ ህጋዊ ሰውነት ለማግኘት የሚያስችለውን ጉባኤውን በአዲስ አበባ እጅግ ስኬታማ በሆነ መንገድ ከአጠናቀቀ በሗላ የእውቅ ሙሁራኖችና ፖለቲከⶉቻችን አስተያየት ምን ይመስላል? ከፈተ