ጁሃር
News

ሐረር ለጁሃር በቃ አለ

ሐረር ለጁሃር ደጋፋችሁ በቃ እያለ፡ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየሁ ላይ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል

ትላንት በሐረር በጽንፈኞቹ በዘር ጥላቻ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየዉ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል። ሕዝቡ በየአቅጣጫው ለህልውናው ለመብቱ ቆርጦ እየተነሳ ነው።

ጥቂት ጽንፈኞች ኦዴፓ ውስጥ የመሸጉ ባለስልጣናትን ጋሻ አድርገው በተቀነባበረ ሁኔታ የፈጸሙት የሽብር ተግባር እና ያስከተለው ጉዳት በአስቸኩዋይ በሀለልተኛ አካል ይጣራ ለፍርድ ይቅረቡ ።ጥያቄው የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ሳይሆን አብረውት በተሰለፉ፣ስልጣን በጉልበት እና ሽብር ማግኘት የሚፈልጉ በመንግስት መዋቅር ጭምር ከሲቪል እስከ ጸጥታ ተቁዋማት የተሰገሰጉ የጃዋር ጋሻ ጃግሬዎች ጭምር ለፍርድ ሊቀርቡ ይገባል።

ለዝርዝሩ፡ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየሁ ላይ የቀብር ስነ ስርዓት

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *