ምንጭ፡ https://ethiopiainsider.com በተስፋለም ወልደየስ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን የ500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ባንኩ ቦርድ ቀርቦ እንዳይጸድቅ መታገዱን የተቋሙ ታማኝ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የእገዳው ውሳኔውን ያስተላለፉት “የዓለም ባንክ ከፍተኛ የስራ አስፈጻሚዎች ናቸው” ብለዋል። በኢትዮጵያ መንግስት ጠያቂነት ለስምምነት ተዘጋጅቶ የነበረው ይህ የገንዘብ ድጋፍ ለዓለም ባንክ የስራ አስፈጻሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ሊቀርብ Read more
28 ህዳር 2020, 15:27 EAT ተሻሽሏል 28 ህዳር 2020, 20:00 EAT የኢትዮጵያ ሠራዊት ትግራይ ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን የመቀለ ከተማን መቆጣጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዛሬ [ቅዳሜ] አመሻሽ ላይ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ እንዳሉት መቀለን ለመቆጣጠር በተደረገው ዘመቻ “ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞቻችንና ቅርሶቻችን ሳይጎዱ” ሠራዊቱ ከተማዋን መያዙን አመልክተዋል። የአገሪቱ Read more
ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ በነፃነትዋ ታፍራና ተከብራ የኖረችውን፣ ውድ ሀገራችንን ለማጥፋት የውጭ ጠላቶች አሲረው ተነስተውብናል። በለመዱት ሀገራትን በሀሰት የማጠልሸት ዘዴያቸው ከዕውነት በራቁ ትርክቶች ኢትዮጵያን እያብጠለጠሏት ይገኛሉ። ህወሓትን፣ ኦነግ ሸኔ የሚባለውን (ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው)፣ Read more