News ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ Posted on 2019-10-292020-01-23 Author rayaman 1220 Views ኦሮሞ ያልሆኑ የናዝሬት ወጣቶች በቄሮ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ትብብር ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው የኦሮሚያ ፖሊስ ንፁሃንን የናዝሬት ወጣቶችን ራሳቸውን:ከጥቃት የተከላከሉትን ከቄሮ ጋር በመሆን:እንግልት እያደረሱባቸው መሆኑን መረጃ እየደረሰን ነው Source: ZeHabesha