ሙስሊም ኦሮሞ
News

በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ …..

በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው

ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው:: ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው::

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ይህንን መሰል የአስተዳደር (የአዲስ አበባውን ያስተውሏል) ብልሹነትን በተግባር ሲያስተካክሉ ብቻ ነው የመደመር ትርጉሙ ሊገባን ይሚችለው፨ ጀሌዎችን ሳይሆን መሪያቸው  ህግ ፊት ሲቆም ነው በአደባባይ ይሚነግሩንን ውሃ እንደጨበጠ ልንረዳው የምንችለው፡፡ አለበለዚያ ነገሩ ሁሉ ጉንጭ አልፋ ይሆናል፨

በኦሮሞ ክልል አማርኛ ተናጋሪ እና ክርስትያን በሚበዛባቸው ከተሞች ሙስሊም ኦሮሞ ከንቲባዎች እየተመረጡ የሚሾሙበት ምክንያት ግልፅ ነው::

1. የለገጣፎ ከተማ ከንቲባ ሀቢባ ሲራጅ (ሙስሊም ኦሮሞ)
2. የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ራውዛ ኦማር (ሙስሊም ኦሮሞ)
3. የአለማያ ከተማ ከንቲባ ፋዲላ ዳዊድ (ሙስሊም ኦሮሞ)
4. የአሰላ ከተማ ከንቲባ ዘይነባ አማን (ሙስሊም ኦሮሞ)
5. የጅማ ከተማ ከንቲባ ማኪዩ መሀመድ (ሙስሊም ኦሮሞ)

እነዚህን እንደምሳሌ አነሳን እንጂ በሌሎችም ከተሞች ተመሳሳይ ነው::

እነዚህ ከተሞች በኦሮሞ ክልል ስር ቢካተቱም አብላጫ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎቹ ክርስትያኖች እና ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ናቸው:: እየተገዙ ያሉት አነስተኛ ቁጥር ባላቸው ሙስሊም ኦሮሞዎች ነው:: ለምን? ራስን በራስ ማስተዳደር የት ገባ? የራስን እድል በራስ መወሰን ምን ደረሰ? ህገመንግስቱ ለምን አይከበርም?

በነዚህ ከተሞች አናሳዎቹ ሙስሊም ኦሮሞዎች እንዲገዙ በመደረጉ ምን ተከተለ?

– ቤተክርስትያኖች እየተቃጠሉ መንግስት ቆሞ ያያል
– የቤተክርስትያን ይዞታዎች “ግሪን ኤሪያ የከተማ ማስተር ፕላን” በሚል ሰበብ ይቀማሉ
– ቤተክርስትያናት ይፈርሳሉ
– ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ነጋዴዎች እየተለዩ ሱቃቸው ይታሸጋል ይቃጠላል ይፈናቀላሉ
– የክርስትያን ስጋ ቤቶች በሰበብ አስባቡ ይታሸጋሉ
– ቤተክርስትያን ላይ የሚደርስ ቃጠሎ ይቁም ድምፃችን ይሰማ የሚሉ ክርስትያኖች ፍቃድ ይከለከላሉ በልዩ ፖሊስ ይታሰራሉ
– ባጠቃላይ በእነዚህ ከተሞች የሚኖሩ በሚሊዮኖች ሚቆጠሩ ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ምንም አይነት የፖለቲካ ውክልና ስለሌላቸው ልክ እረኛ እንደሌላቸው በጎች በተኩላ ይበላሉ:: ሻሸመኔ ላይ የሆነውን ሁላችንም በአይናችን በብረቱ አይተናል::
የሻሸመኔ ከንቲባ አዴ ጠይባ ሃሰን (ሙስሊም ኦሮሞ) ነበሩ። ሻሽሸመኔ ላይ በሰሩት “ትልቅ ስራ” ተመስኘው ለከፍተኛ ሹመት ታጭተው ከከንቲባነት ተነስተው የኦሮሞ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ትሹመው ነበር።

Source: ZeHabesha

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *