ዐቢይ አህመድ
News

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የደረሱ ሰብሎችን የሚሰበስቡ አርሶ አደሮችን አበረታቱ

ዐቢይ አህመድጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የደረሱ ሰብሎችን የሚሰበስቡ አርሶ አደሮችን አበረታቱ
December 14, 2019 | Filed under: የዕለቱ ዜናዎች | Posted by: ዘ-ሐበሻ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል።
ዐቢይ አህመድ
በዚህም አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ የሚያጋጥመውን የእህል ብክነት ለመከላከል በትጋት እንዲሰሩ አበረታተዋል።
ዐቢይ አህመድ
በተጨማሪም ሀገር ለመመገብ ከዘር እስከ መኸር ለሚተጉ የሀገሪቱ አርሶ አደሮች ምስጋና ማቅረባቸውን በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

Source: ZeHabesha

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *