Facility assessment report after TPLF terrorist left of @ Dessie
Africa Analysis News World

በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረሰው ተቋማዊ ጉዳት – Facility assessment report after TPLF terrorist left of @ Dessie

ህውሃት ደሴንና አካባቢውን ወሮ በቆየበት በአጭር ጊዜያት ውስጥ ያደረሰው ከባድ ጥፋቶች
The horrible and nasty destruction of TPLF during their short invasion of DESSIE

በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ደሴ ከተማና አካባቢ ለሚኖሩ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ፣ ዋግህምራና ኦረሚያ ልዩ ዞን በከፊል ለሰሜን ሸዋ ነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ በተጨማሪም አጎራባች ክልሎች በከፊል ትግራይና አፋር ክልል ሙሉ አቅሙን በመጠቀም የሚያገለግል ተቋም ነው

Dessie Comprehensive Specialized Hospital
Serves for a population of 10 million people  from Dessie city,  S. Wollo, N. Wollo , Waghimra Zone, and Oromo S. Zone and part of N. Shewa.

– Also serves neighboring regions,  part of Tigray and Afar

ወደ ዋናው ሪፖርት – To Wollow referal hospital report

 

Wollo hospital

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *